ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና በቆየችበት ወቅት፣ ዘላቂ ወዳጆችን በማፍራት ረገድ ጉልህ ሥራዎች መከናወናቸውን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሀገሪቱ ቋሚ መልክተኛ ገለፁ፡፡

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና በቆየችበት ወቅት፣ ዘላቂ ወዳጆችን በማፍራት ረገድ ጉልህ ሥራዎች መከናወናቸውን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሀገሪቱ ቋሚ መልክተኛ ገለፁ፡፡
በሱዳን የተቃዋሚ ፓርቲዎችና ማህበራት ተቃውሞውን መደገፋቸው ተሰማ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 24/2011) በሱዳኑ ፕሬዝዳንት ጄኔራል ኦማር አልበሽር ላይ የተጀመረውንና ሁለት ሳምንት ያስቆጠረውን ተቃውሞ 22 ተቃዋሚ ፓርቲዎችና ማህበራት መደገፋቸው ታወቀ። 22ቱ የሱዳን ተቃዋሚ ፓርቲዎች ፕሬዝዳንት አልበሽር ስልጣን እንዲለቁና የሽግግር መንግስት በአስቸኳይ እንዲመሰረትም ጥሪ አቅርበዋል። ፋይል ፕሬዝዳንት አልበሽር በበኩላቸው በችግሩ ዙሪያ…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 24/2011)ከታንዛኒያ ወደ ደቡብ አፍሪካ በመጓዝ ላይ የነበሩ 14 ኢትዮጵያውያን በመኪና ውስጥ ታፍነው መሞታቸው ተሰማ። በምስራቃዊ ታንዛኒያ ግዛት ሚንሱ በተባለ ቦታ በመኪና ውስጥ ሞተው ከተገኙት 14ቱ ኢትዮጵያውያን በተጨማሪ ሌሎች 12 ኢትዮጵያውያንም በሕይወት የተገኙ ሲሆን ለህክምና ሆስፒታል መላካቸው ተመልክቷል። በምስራቅ…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 24/2011) የትግራይ ክልላዊ መንግስት የክልሉ ተወላጅ ያልሆኑ ተጠርጣሪዎችን  ከለላ በመስጠት በሕግ ቁጥጥር ሥር እንዳይውሉ እያደረገ መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ብርሐኑ ጸጋዬ አስታወቁ። የቀድሞውን የደኅንነት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋን ለመያዝ  ስንጠይቅም የትግራይ ክልላዊ መንግስት  ፈቃደኛ አይደለም ብለዋል።…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 24/2011) በቡራዩ ከተማ ከተከሰተው ግጭትና ግድያ ጋር በተያያዘ በ109 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመስረቱን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገለጸ። በሃዋሳ ከተማ ከተነሳው ግጭት ጋር በተያያዘም በወቅቱ የሃዋሳ ከተማ ከንቲባና የፖሊስ አባላትም ተሳታፊ እንደነበሩም ከጠቅላይ አቃቤ ህግ መግለጫ መረዳት ተችሏል። የጠቅላይ…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 24/2011) በደቡብ ኢትዮጵያ በካፋ ዞን ብሔርን መነሻ ባደረገ ግጭት ከ10 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ፍንጭ ውሃ ከተማ ላይ ተመሳሳይ ብሄር ተኮር ጥቃት ተሰንዝሮ 15 ሰዎች መገደላቸውን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ፋይል በሌላ በኩል ከሁለት ዓመት…
ቋሚ ሲኖዶስ: የቅ/ሥላሴ ዩኒቨርሲቲን ሊቀ ጳጳስ ከፈራሚነት አገለለ፤ 5 ሓላፊዎችን አነሣ፤ ዋና ዲን እንዲሾም ወሰነ፤ የኑፋቄ ተጠርጣሪዎቹን ‘መምህርና ደቀ መዝሙር’ አገደ!

ዋናው ዲን በውድድር እስኪቀጠር፣ቀሲስ ዶ/ር መብራህቱ ኪሮስ በጊዜያዊነት ተመደቡ፤ አረጋዊውን የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስን ከፈራሚነት አገለለ፤ አካዳሚክ ዲኑ መ/ር ግርማ ባቱ፣ አስተዳደር ም/ል ዲኑ ሰሎሞን ኀይለ ማርያም፣ የቤተ መጻሕፍቱ ሓላፊ ብርሃኔ ገብረ ጻድቃን፣ ሬጅስትራሩ እና ጠቅላላ አገልግሎቱ…
ቋሚ ሲኖዶስ: የአ/አበባ ሀ/ስብከት ሥራ አስኪያጅን ከልደት በዓል በኋላ ይመድባል

ሓላፊዎቹ ተመድበው አሠራሩ እስቲቃና ቅጥርና ዝውውር እንዳይፈጸም አገደ፤ ከ13 በላይ የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪዎችን፣ ዝውውር አጸድቋል፤ ለደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት፣ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ተክለ ጊዮርጊስ ተመደቡ፤ የሒሳብና በጀት ሓላፊነት ምደባ፥በብቃት ወይስ በኤልያስ ውኃ ቅዳ ውኃ መልስ? *** ቋሚ ሲኖዶስ፣ ትላንት ከቦታቸው…

ሓላፊዎቹ ተመድበው አሠራሩ እስቲቃና ቅጥርና ዝውውር እንዳይፈጸም አገደ፤ ከ13 በላይ የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪዎችን፣ ዝውውር አጸድቋል፤ ለደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት፣ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ተክለ ጊዮርጊስ ተመደቡ፤ *** ቋሚ ሲኖዶስ፣ ትላንት ከቦታቸው የተነሡትን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሦስት ሓላፊዎች የሚተኩ የፓትርያርኩ ረዳት…