ለቪዥን ኢትዮጵያ 7ኛ ኮንፈረንስ አዲስ አበባ ታህሣስ 18-19 የቀረበ የምርምር ወረቀት ከዳዊት ወልደጊዮርጊስ መግቢያ ከሰላሳ ዓመት በኋላ ይህችን የተወለድኩባት፣ እትብቴ የተቀበረባት፣ የተማርኩባት፣ በውትድርና ሙያም፣ በሲቪልም በተለያዩ ከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ የታገልኩላት፣ የቆሰልኩላት፣ ወድጄ ሳይሆን ተገድጄ ትቻት ሄጄ የነበረችውን ክቡር አፈር ለመርገጥ…

ማህሌት ፋንታሁን በባለፈው ሳምንት በእነ ጎሃ አፅበሃ መዝገብ የተካተቱ 33 ተጠርጣሪዎች ላይ በነበረው አራት ተከታታይ ቀጠሮዎች (ከታህሳስ 16—19/2011) ተገኝቼ የታዘብኩትን እና የተሰማኝን ላካፍላችሁ ወደድኩ። [በእነ ጎሃ አፅበሃ መዝገብ የተካተቱት 33 ተጠርጣሪዎች በብሄራዊ ደህንነት አገልግሎት የደህንነት ሰራተኞች፣ በፌደራል ፖሊስ ወንጀል የሽብር…

በሐረሪ ክልል የሚገኙ የኮንዶሚኒዬም ቤት ባለቤቶች፤ ቤቶቻቸው እየተሰበሩ ባልታወቁ ሰዎች መወሰዳቸውን ተናገሩ። ቅድሚያ ገንዘብ ከፍለው ቁልፋቸውን የተረከቧቸውንና የውስጥ ግንባታ እያከናወኑ ያሉባቸው ቤቶች እየተሰበሩ የማያውቋቸው ሰዎች መኖሪያ መሆኑን በመግለፅ አቤቱታ እያሰሙ ነው። የክልሉ ቤቶች ልማት ቢሮ በበኩሉ ለደንበኞቹ ያስተላለፋቸው ቤቶችና ለመምሕራን…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 25/2011)በአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕና በኮንግረሱ መካከል በተፈጠረው አለመግባባት የአሜሪካ ፌደራል መንግስት ተቋማት በከፊል ከተዘጉ 10 ቀናት አለፈ። ችግሩን በንግግር ለመፍታት ትላንት ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር የተደረገውም ውይይት ያለውጤት አብቅቷል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካና በሜክሲኮ ድንበር ላይ ለመገንባት ላቀዱት…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 25/2011)በኦሮሚያ ክልል ከጸጥታ ጋር በተያያዘ ተዘግተው ከነበሩ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 955ቱ ስራ መጀመራቸው ተገለጸ። የሃገር ሽማግሌዎችና የሚመለከታቸው ወገኖች ባደረጉት የተቀናጀ ጥረት ትምህርት ቤቶቹ መከፈት መቻላቸውን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። በኦሮሚያ ክልል በአጠቃላይ በ6 ዞኖች ማለትም በምዕራብ…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 25/2011) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ታጣቂዎች ያገቷቸውን ሶስት የወረዳ አመራሮችን ለማስለቀቅ አባገዳዎች ሽምግልና መያዛቸው ተገለጸ። ባለፈው ዓርብ ከስብሰባ ሲመለሱ መንገድ ላይ ታፍነው የተወሰዱት የገላና ወረዳ አመራሮች የት እንደሚገኙ የታወቀ ነገር የለም። ፋይል ታፍነው ከተወሰዱት…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 25/2011)በሞያሌ ከተማ ከትላንት ጀምሮ የሰዓት እላፊ መደንገጉ ተገለጸ። የሞያሌ ከተማ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት የጣለው የሰዓት እላፊ ገደብ በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች ጥያቄ መሰረት የተፈጸመ መሆኑንም አስታውቋል። ላለፉት ሁለት ሳምንታት እንደአዲስ ባገረሸው ግጭት ከ40 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ የተጣለው…

በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የሠላም ሥምምነት ተጀምሯል የሚል እምነት የለኝም፤ በሁለት መሪዎች መካከል ግንኙነት አለ። በሁለቱ ሀገሮች መካከል ግን ግንኙነት አለ የሚል እምነት የለኝም። ንግግርና ድርድር ካልተጀመረ አስከፊ ሁኔታ ይከሰታል ብለው እንደሚያምኑ የህወሓት/ኢህአዴግ ነባር አባል አቶ ስብሓት ነጋ ገለፁ።

በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የሠላም ሥምምነት ተጀምሯል የሚል እምነት የለኝም፤ በሁለት መሪዎች መካከል ግንኙነት አለ። በሁለቱ ሀገሮች መካከል ግን ግንኙነት አለ የሚል እምነት የለኝም። ንግግርና ድርድር ካልተጀመረ አስከፊ ሁኔታ ይከሰታል ብለው እንደሚያምኑ የህወሓት/ኢህአዴግ ነባር አባል አቶ ስብሓት ነጋ ገለፁ።
ኦብነግ በምርጫ እሳተፋለሁ አለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 25/2011) ከመንግስት ጋር በመደራደር የትጥቅ ትግል በማቆም ወደ ሃገር ቤት የገባው  የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር /ኦብነግ / በምርጫ በመሳተፍ ሰላማዊ ትግሉን በይፋ እንደሚቀላቀል አስታወቀ። ሆኖም ሃገሪቱ ላይ ሰላምና መረጋጋት ሳይፈጠር ምርጫ መካሄዱን እንደማይደግፈው የግንባሩ ቃለአቀባይ ገልጸዋል። የኦብነግ የውጭ…