የጥናቱ ጨመቅ(Abstract) ሃገራችን አሁን የምትገኝበት ሁኔታ ዲሞክራሲያዊ ሽግግርን የሚከለክል ስላልሆነ የሽግግር መንግስት ማቋቋም ሳያስፈልግ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ለመገንባት የሚያስችል የሽግግር ስራ መስራት ይቻላል፡፡ ይህን ሽግግር ለማድረግ ሃገሪቱ ለረዥም ዘመን ዲሞክራሲን እንዳታሰፍን ያደረጉ ችግሮችን በሽግግሩ ወቅት አቃሎ በምርጫ ለሚመጣው መንግስት ለዲሞክራሲያዊ…

መቀሌ ውስጥ እየሆነ ስላለው ነገር እስካሁን ድረስ በግልፅ የታወቀ ነገር የለም። ነገር ግን እስካሁን በደረሱን መረጃዎች ላይ ተንተርሰን ስለ ሁኔታው የተወሰኑ ነገሮችን ማንሳት ይቻላል። ቀደም ሲል እንደገለፅኩት ህወሓቶች እስከ ምሽቱ 3፡00 ሰዓት ድረስ ዓዲ-ሓቂ በሚገኘው የሃውልቲ አዳራሽ ስብሰባ ላይ ነበሩ።…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 26/2011)በጀርመን የኢንተርኔት መረጃ ጠላፊዎች ከመቶ በሚበልጡ የሃገሪቱ ፖለቲከኞችና በሃገሪቱ መሪ ላይ ጭምር የመረጃ ስርቆት መፈጸማቸው ተሰማ። የኢንተርኔት መረጃ ጠላፊዎቹ የጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክልን የግል መረጃ ጭምር ከሰረቁ በኋላ በኢንተርኔት ማሰራጨታቸው ተሰምቷል። ጠላፊዎቹ የጋዜጠኞችንና የኪነጥበብ ሰዎችን መረጃም ሰርቀው…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 26/2011) በኦሮሚያ ክልል በሌብነት ተጠርጥረው የታሰሩ ከንቲባዎች ቁጥር ሶስት ደረሰ። በአጠቃላይ ከ70 በላይ የስራ ሃላፊዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ክልል የጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታውቋል። የአዳማ ከተማ ከንቲባ የነበሩት አቶ ሲሳይ ነጋሽ ትላንት ከሌሎች አራት ሰዎች ጋር በቁጥጥር ስር…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 26/2011)የብረታብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን/ሜቴክ/ካሉት 19 ሺ 5 መቶ ሰራተኞች ከግማሽ በላይ የሚሆኑትን መቀነሱ ተነገረ። መንግስታዊውና ወታደራዊው ተቋም ሜቴክ ሰራተኞቹን ወደ ሌላ መስሪያቤት በማዛወርና በማባረር 8ሺ ብቻ እንዲቀሩት አድርጓል። የሜቴክ የቀድሞ አመራሮች ከፍተኛ የሃገር ሃብት በማባከንና በሌብነት ተጠርጥረው ከተያዙ በኋላ…
የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትን ለማስመለስ ጥረት እየተደረገ ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 26/2011) በታጣቂዎች ታፍነው የተወሰዱትን የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትን ለማስመለስ ሁሉንም አማራጮች እየተጠቀመ መሆኑን ኦዴፓ አስታወቀ። የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ታዬ ደንደአ ለኢሳት እንደገለጹት የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ዳላሳ ቡልቻ በታጣቂዎች ታፍነው ከተወሰዱበት…

በቅርቡ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በይፋ ስራ ሊጀምር መሆኑን ገለጸ:: ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ መሰራት ያለባቸውን ተግባራት ለማከናወን ቅድመ ሁኔታዎችን አጠናቅቄ; በሰው ሃይል የማደራጀት እና በስፋት ወደ ስራ ማስገባት እንቅስቃሴ ልገባ ነው ብልውል:: የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት እንደተናገሩት ኤጀንሲው…

ያለሽግግር መንግስት ሃገር ማሻገር (ለቪዥን ኢትዮጵያ የቀረበ ) በመስከረም አበራ     የጥናቱ ጨመቅ(Abstract) ሃገራችን አሁን የምትገኝበት ሁኔታ ዲሞክራሲያዊ ሽግግርን የሚከለክል ስላልሆነ የሽግግር መንግስት ማቋቋም ሳያስፈልግ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ለመገንባት የሚያስችል የሽግግር ስራ መስራት ይቻላል፡፡ ይህን ሽግግር ለማድረግ ሃገሪቱ ለረዥም ዘመን…