በህገ-ወጥ መንገድ የውጭ አገር ገንዘቦችን የሚመነዝሩ ግለሰቦች ላይ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ ከ2 ሚሊዮን በላይ የኢትየዮጵያ ብርና የተለያዩ የውጭ አገራት ገንዘቦች ተያዙ ************************************************ በቂርቆስ እ/ከተማ በተለምዶ ኢትዮጵያ ሆቴልና በጋንዲ ሆስፒታል አካባቢ የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባደረጉት…

ግለሰቦች የገዙት ኮንደሚኒየም ቤት ውስጥ ገብተው አንወጣም በሚል ነዋሪዎችን እንዳባረሩ ትናንትና ከትናንት በስቲያ የተዘገበላቸው በሃረሪ ክልል የሚገኙ የተደራጁ ወጣቶች ዛሬ ደግሞ መንግስታዊውን የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት ቢሮ ንብረትን ልቀቁ ማለታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ተናግረዋል:: በሃረሪ የተደራጁ ወጣቶች የክልሉን የጸጥታ…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በህገወጥ መንገድ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በሚመነዝሩ ላይ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ ከ2 ሚሊየን የሚበልጥ የኢትዮጵያ ብር እና የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦችን መያዙን የከተማዋ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ። ታህሳስ 26 እና 27 ቀን…
Ethiopian Skylight Hotel to open soon

Addis Ababa – Ethiopian Airlines has finalized the construction of a five-star hotel near its headquarters in Addis Ababa. The hotel named Ethiopian Skylight is built at a cost of USD 65 million.    Abraham Tesfaye, Ethiopian Airlines Group Infrastructure Planning…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድል ሲቀናው ባህር ዳር ከነማ የመጀመሪያ ሽንፈቱን አስተናግዷል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች በተለያዩ  ከተማዎች ሶስት ጨዋታዎች  ተከናውነዋል። በዚህ መሰረትም የፕሪሜር ሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረን በአዲስ አበባ ሰቴዲየም…