ግዮናዊነት – የአማራ መነሻ እና መዳረሻ ምስጋናው አንዱዓለም (መለክ ሐራ) ጥር 2010 ዓ.ም ሶስተኛ እትም (የታረመ) ————— ከ416 ገጾች በላይ የያዘውንና ከዚህ በታች ያለውን መጽሃፍ ወንድማችን ምስጋናው አንዱዓለም (መልከ ሐራ) ለህዝብ በነጻ አበርክቷ፡፡ ————— መሪ አንቀጽ ስለ ህዝብ ለመጻፍ መነሳት…

 በአዲስ አበባ ከሚገኙ ክፍለ ከተሞች ውስጥ ጉለሌና ቦሌ የግዴታ ጋብቻ በብዛት እንደሚፈፀምባቸው ተገለጸ፡፡  ባለፈው ሐሙስ በኢንሽየቲቭ አፍሪካ አዘጋጅነት፣ “ለውጥን በመለወጥ መተግበር” በሚል መሪ ሃሳብ በሞዛይክ ሆቴል ለአንድ ቀን በተካሄደ ስብስባ ላይ 20 የሁለተኛ ደረጃና የልዩ ፍላጐት ትምህርት ቤቶች መምህራን፣ ርዕሰ…

ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!! እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሣችሁ እንላለን። እንሆ ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር ፍጹም አምላክ ሲሆን፣ በፈጠረው ፍጡር የማይጨክን፣ ርኅሩኅ የባህርይ አምላክ መሆኑን እናምናለን። እኛን ከኃጢያት ዕዳ ሊያድነን ስለፈቀደ፣ ፍጹም ሰው ሆኖ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ። ስለዚህም በ…

አክሊሉ ወንድአፈረው ethioandenet@bell.net ታህሳስ 26፣ 2011 (ጃንዋሪ 4፣ 2019) ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ የሕዝባችን መራራ ትግል በተገኘው የለውጥ ጅማሮ ፀረ-ዴሞክራሲ፣ አፋኝና ከፋፋይ የነበረውን ህወሓት-መራሹን አገዛዝ በማፈራረስ አዲስ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለማዋለድ ከፍተኛ ትንቅንቅ የሚታይበት ወቅት ሆኗል። ይህ ጽሁፍ በለውጥ ሂደቱ የሚታዩትን…

“የሲኖዶሱ ዕርቅ ብቻውን ችግሩን አልፈታውም…የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አሁንም አደጋ ውስጥ ነች” ሊቀ ሊቃውንት አባ ወልደተንሳዔ አባተ እድሜና ጤና ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ይሁንላቸውና ማንም ያላሰበውንና ያላለመውን በፖለቲካ ውሳኔ ለሁለት የተከፈለችውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ) አንድ ማድረጋቸውና በስደት ሲጉላሉ የነበሩትን…

ተንቀሳቃሽ ስልክዎ ስለእርስዎ ብዙ መረጃዎችን ሊይዝ ይችላል፤ ይህም እጅግ ግላዊ የሆኑና ሌሎች ሰዎች እንዲያዩዋቸው የማይፈልጓቸው መልእክቶች፣ የይለፍ ቃሎችና አድራሻዎችን ያካትታል። ስለዚህ ስልክዎ መጠለፉን (ሃክ መደረጉን) ካወቁ ወዲያውኑ እርምጃ መውሰድ አስፈላጊ ነው። ነገር ግን አብዛኛዎቻችን ስልኮቻችን እንደተጠለፉ እንኳን ላናውቅ እንችላለን። •…

13 አስደናቂ የፓስፖርት እውነታዎች ____________________________ ፓስፖርት ለሰዎች እንቅስቃሴ ወሳኝ የሆነ የጉዞ ሰነድ ነው። ይህ ሰነድ ስለተጓዦች ማንነት ዝርዝር መረጃን የያዘ ሲሆን ሃገራት ባለፓስፖርቶቹ ወደ ድንበራቸው እንዲገቡ መፍቀዳቸውን የሚገልጹበትም ነው። በዓለም ላይ ያሉ ሃገራት የየራሳቸው የሆኑ የተለያየ አይነት ፓስፖርቶችን ለዜጎቻቸው ይሰጣሉ።…

በኤርትራም ኾነ በኢትዮጵያ በኩል በይፋ ሳይገለጥ፦ ተከፍተው የነበሩት የዛላምበሳ እና የራማ ድንበሮች ወደ ኤርትራ የሚወስዱት በቀላሉ ማለፍ የማይቻልባቸው መኾናቸው ተገልጧል። ወደ ኤርትራ ለማለፍ የኤርትራ ባለሥልጣናት ከፌዴራል መንግሥቱ የተሰጠ ሰነድ መጠየቅ እንደጀመሩም ተጠቅሷል።

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የገና በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ በተለይም በገበያ ቦታዎች እና የሰዎች እንቅስቃሴ በሚበዛባቸው ቦታዎች እንዲሁም በመዝናኛ ስፍራዎች አስፈላጊውን ቁጥጥር እና…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የክርስትና እምነት ተከታዮች ከሌሎች እምነት ተከታዮች ጋር በመተባበር ለሀገር ሰላም በተጠናከረ መልኩ እንዲሰሩ የሀይማኖት መሪዎች ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የኢትዮጵያ ካቶሊካውያን ቤተክርስቲያን እና የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነኢየሱስ…

Ethiopian athletes continued their dominance of the Xiamen Marathon as defending champion Dejene Debela retained the men’s title in 2:09:26 while compatriot Medina Deme Armino won the women’s race in 2:27:25. With…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው የገና በዓል እየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን በከብቶች በረት የተወለደበት እለት የምናስብብት መሆኑን ጠቅሰዋል። ለመላው…