በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ በተለያዩ የአለም ክፍሎች በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ባለፉት አስርታት በግልፅ ወደ አደባባይ ወጥተውና በተለያዩ የሀሳብ ማንሸራሸሪያ መድረኮች ይኸውም በዘመን አመጣሾቹ ማህበራዊ ድህረ ገፇችም (social medias) ይሁን በዋናዎቹ ሚዲያዎች (mainstream medias) በአብዛኛው ጎልተው የሚንሸራሸሩ ሀሳቦች የትኞቹ ነበሩ ብለን ስንገመግም…

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስተዳደር ሃገሪቱ ከሜክሲኮ ጋር የምትዋሰንበት የደቡብ ድንበር አካባቢ ያለው ሁኔታ የማይቀር “የሰብዓዊና የብሄራዊ ፀጥታ ቀውስ” ነው የሚል ዕምነት ለማሥረፅ በብርቱ እየገፋ መሆኑ ተገልጿል።
በጋቦን የመንግስት ግልበጣ ሙከራ ተደረገ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 30/2011)በማዕከላዊ አፍሪካ ክፍል በምትገኘው ጋቦን የመንግስት ግልበጣ ሙከራ ያደረጉት ሁለት ወታደሮች ሲገደሉ 3ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተዘገበ። ከግልበጣው ሙከራ ጀርባ አሉ ተብለው በተጠረጠሩ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች፣ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችና የሲቪል ድርጅት ሃላፊዎች ላይ ምርመራ እንደሚካሄድም የጋቦን መንግስት አስታውቋል።…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 30/2011) በኢትዮጵያ በአንዳንድ የሃገሪቱ ክልሎች ያለውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት በመከላከያ ሰራዊት የሚመራ ኮማንድ ፖስት በመቋቋም ላይ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትሯ ገለጹ። የሃገር መከላከያ ሚኒስትሯ ኢንጂነር አይሻ መሃመድ ለፓርላማው ዛሬ እንደገለጹት በክልሎች ጥያቄ ጸጥታ ወደ ደፈረሰባቸው አካባቢዎች የገባው የመከላከያ ሰራዊት…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 30/2011) የኦሮሞ ነጻነት ግንባር /ኦነግ/ በምዕራብ ኦሮሚያ ጦርነት እንደተከፈተበት ገለጸ። ሶስተኛ ወገን ባለበት ከመንግስት ጋር ለመደራደር ያለውንም ዝግጅት ገልጿል። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር /ኦነግ/ “ሰላም ይሰፍን ዘንድ ጦርነቱ ቆሞ ስምምነታችን ሊታደስና ሊጠናከር ይገባል” በሚል ርዕስ ትላንት ታህሳስ 29/2011 ባወጣው…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 30/2011) የአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ ስራ አስፈጻሚ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በአዲስ አበባ እየመከረ መሆኑ ተነገረ። የአዴፓ ስራ አስፈጻሚ ለሶስት ቀናት በሚካሄደው ስብሰባ በአማራ ክልል ባሉ ፖለቲካዊና የህዝብ ችግሮች ጉዳይ ላይ ይመክራል ተብሏል። በአጠቃላይ  በሃገራዊ ጉዳዮች ላይም እንደሚነጋገር ተገልጿል።…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 30/2011)የመከላከያ ሰራዊት እንቅስቃሴ በድጋሚ መገታቱ ተሰማ። የሽሬ ነዋሪዎች የመከላከያ ሰራዊት ተሽከርካሪዎች እንዳያልፉ ማገታቸውን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በመንግስት ውሳኔ ሰራዊቱ አካባቢውን ለቆ እንዲወጣ ትዕዛዝ ቢሰጠውም ህዝብ መንገድ በመዝጋት የሰራዊቱን ግስጋሴ ማስቆሙ ታውቋል። በርካታ የመከላከያ ተሽከርካሪዎች በሽሬ ከተማ በሚገኝ ስታዲየም…