ሰላም ቤተሰቦች! በዛሬው ዕለት ይዤላችሁ የቀረብኩት ስለጌታቸው አሰፋ የቀኝ እጅ ሰኔ 16 ዶ/ር አብይ አህመድን ለመግደል ከተወረወረው ቦምብ ጀርባ እጁ አለበት ተብሎ ስለታሰረው የደህንነቱ ዋና ሰው ተስፋኤ ኡርጊ ማንነት ነው:: ጸሐፊው ከ30 ዓመታት በላይ በጋዜጠኝነት የቆየ ሲሆን ለደህንነቱ ሲባል ስሙ…

በፖለቲካ ፓርቲዎች እና ድርጅቶች በቀጣይ በሚደረገው ውይይት እና ድርድር ዙሪያ ከምርጫ ቦርድ ጋር እየመከሩ ነው። በምክክር መድረኩ ላይም በፖለቲካ ፓርቲዎችና ድርጅቶች መካከል ለሚደረገው ውይይትና ድርድር 32 አጀንዳዎችን አቅርበዋል። ፓርቲዎቹ ለውይይት ቢቀርቡ ብለው ለብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በፅሁፍ ያቀረቧቸው አጀንዳዎች በሰባት ጉዳዮች…
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ መግለጫ ሰጡ ።

የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ መግለጫ ሰጡ ። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሰሞኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት አንድ የኮንስትራክሽን ድርጅት መኪኖቹን ከአንደኛው ፕሮጀክት…

የሃገሪቱ ጦር ኃይሎች ምክትል ኤታ ማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ ስለ ሕገ ወጥ የመሳሪያ ዝውውርና ስለ መከላከያ ዩኒፎርም ተጠይቀዋል። ምዕራብ ኦሮሚያ፣ ምዕራብ ጎንደርና ትግራይ መከላከያው የወሰደው እርምጃና ያሳየው ትዕግስት አድሎአዊ ነው ስለመባሉም ተጠይቀዋል።

የሃገሪቱ ጦር ኃይሎች ምክትል ኤታ ማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ ስለ ሕገ ወጥ የመሳሪያ ዝውውርና ስለ መከላከያ ዩኒፎርም ተጠይቀዋል። ምዕራብ ኦሮሚያ፣ ምዕራብ ጎንደርና ትግራይ መከላከያው የወሰደው እርምጃና ያሳየው ትዕግስት አድሎአዊ ነው ስለመባሉም ተጠይቀዋል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር የነበሩትን ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ በስምንት ግለሰቦች ላይ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ ከ319 ሚሊየን ብር በላይ በመንግስት ላይ ጉዳት አድርሰዋል ሲል ክስ መሰረተ፡፡ በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ…