የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ በያዝነው ሣምንት መባቻ ላይ ባወጣው መግለጫ ከኢትዮጽያ መንግሥት ጋር የሚያካሄደውን ግጭት ለማስቆምና እርቅ ለማውረድ ወገንተኛ ያልሆነ ወይም ነፃ ሦስተኛ ወገን እንዲያደራድረው ጠይቋል።

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ በያዝነው ሣምንት መባቻ ላይ ባወጣው መግለጫ ከኢትዮጽያ መንግሥት ጋር የሚያካሄደውን ግጭት ለማስቆምና እርቅ ለማውረድ ወገንተኛ ያልሆነ ወይም ነፃ ሦስተኛ ወገን እንዲያደራድረው ጠይቋል።

የአርበኞች – ግንቦት ሰባት ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በቅርቡ በሚያዘጋጀው የሙዚቃ ኮንሰርት ኢትዮጵያዊነት በጋራ ሚወደስበት መድረክ እንደሚሆን ገልጿል።

የአርበኞች – ግንቦት ሰባት ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በቅርቡ በሚያዘጋጀው የሙዚቃ ኮንሰርት ኢትዮጵያዊነት በጋራ ሚወደስበት መድረክ እንደሚሆን ገልጿል።

ኢትዮጵያዊነትን እናወድስ በሚል መሪ ቃል የሙዚቃ ድግስ ይካሄዳል እሁድ ጥር 12 ቀን 2011 ዓ·ም በሚሊኒየም አዳራሽ በሚል መሪ ቃል የሙዚቃ ድግስ ይካሄዳል። ይህ የተገለጸው አርበኞች ግንቦት 7 ለ #አንድነት እና #ዴሞክራሲ ንቅናቄ የሙዚቃ ዝግጅቱን አስመልክቶ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 11/2011)ከቀድሞ የዚምባቡዌ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ሻንጣ 150 ሺህ የአሜሪካን ዶላር የሰረቁ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ ገንዘቡን እንደሰረቁና በገንዘቡም ተሽከርካሪ ቤትና ከብቶች እንደገዙበት አቃቤህግ አስታውቋል። ከሌቦቹ ውስጥ የሮበርት ሙጋቤ የቅርብ ዘመድ እንደሚገኙበትም ታውቋል። ዚምባቡዌን ለ37 ዓመታት ያህል የገዙትና…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 3/2011)በኢትዮጵያ በተካሄዱ የለውጥ እንቅስቃሴዎች ውስጥ በገንዘባቸውና በሃሳባቸው ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ የሚታወቁት አቶ ሰለሞን በቀለ አረፉ። የቀብራቸው ስነስርአትም ነገ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ፌርፋክስ  ይፈጸማል። በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ ለማምጣት በሃገር ቤት የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶችን በማገዝ፣ተባብረው እንዲሰሩም ድጋፍ በማድረግ ስማቸው የሚጠቀሰው…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 3/2011)ኢትዮጵያ በአስመራ በሚካሄደው የሰላምና የወዳጅነት እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ላይ እንደምትሳተፍ አስታወቀች፡፡ የኢትዮጵያ ወጣት ብሔራዊ ቡድን አራት ሀገራት ይካፈሉበታል ተብሎ በሚጠበቀውና በአስመራ አስተናጋጅነት በሚካሄደው “የሠላም እና የወዳጅነት ዋንጫ” ላይ ይሳተፋል ተብሏል። በየካቲት ወር በአስመራ አስተናጋጅነት በሚካሄደውና በኤርትራ፣ ኢትዮጵያ፣…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 3/ 2011) በመከላከያ ሰራዊት አባላት በምዕራብ ጎንደር መተማ አካባቢ የተፈጸመው ግድያ ኃላፊነት የጎደለውና ትክክለኛ ያለመሆኑን የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ገዱ እንዳርጋቸው ገለጹ። አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ስለጉዳዩ ትናንት በሰጡት መግለጫ  በደረሰው ጉዳት ኃላፊነት መውሰድ ያለበት አካል ኃላፊነት መውሰድ ይኖርበታል…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 3/2011)በጣና በለስ ስኳር ፕሮጀክት ሳቢያ ከሦስት ሺህ በላይ ሰዎች ለከፋ ረሀብ መጋለጣቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ። በምትክ መልክ የተሰጣቸው የእርሻ መሬትም ከመኖሪያቸው 60 ኪሎ ሜትር በመራቁ በእጅጉ መቸገራቸውን አስታወቀዋል። ፋይል በጣና በለሰ ይሰራሉ የተባሉት ስኳር ፋብሪካዎችም እስካሁን ባለመጠናቀቃቸው ለከፍተኛ…