የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር፤ አቶ የሺዋስ አሰፋ የሰማያዊ ፓርቲ ክስመትን አስፈላጊነት፣ የአዲስና ጠንካራ ፓርቲ ምስረታ ፋይዳዎችን ከወቅታዊው የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ የሽግግር ሂደቶች ጋር አሰናስለው ይናገራሉ።

ኢትዮጵያ ውስጥ በነበሯቸው እንቅስቃሴዎች፤ በዋሺንግተን ዲሲና በአካባቢዋ፣ እንዲሁም በአትላንታ-ጆርጂያ በተለያዩ የሙያ፣ የንግድ፣ የበጎ አድራጎት፣ የድጋፍና ሌሎችም ተግባሮቻቸው የሚታወቁት የአቶ ሰሎሞን በቀለ አስከሬን ዛሬ ተሸኝቷል።
ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የአኵስም ጉብኝት መስተጓጎል: የመንግሥት አመቻች አካልና የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ በየበኩላቸው የሰጡት ምላሽ

“ተጠያቂው የትግራይ ክልል ሳይኾን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ናቸው፤ከዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ጀምሮ ጉብኝቱን ለማመቻቸት ክልሉ ፈቃደኛና ዝግጁ ነው፤ አኵስሞችም ቅዱስነታቸው ከውጭ ከተመለሱ ጀምሮ ኮሚቴ አቋቁመውና ጥሪ አቅርበው ጉብኝታቸውን ሲጠባበቁ ነበር፤”/የጉብኝቱ አመቻች መንግሥታዊ አካላት/ “የጎንደሩን ጉብኝት ያመቻቹት…

የጥበብ ላይ ቁማርተኞች ክንፉ አሰፋ አንጋፋዋ አርቲስት አለምጸሃይ ወደጆ ወደ ሃገር ቤት ስትገባ፣ አንዲት የጥበብ ፈርጥ ሮጣ እንደ እባብ ተጠመጠመችባት። ከሌሎቹ የኪነ-ጥበብ ሰዎች በተለየ ተፍለቅልቃ ነበር። አለምን አቅፋ እንደያዘቻት፣ በግራ ጆሮዋ ውልብ ያለው ቃል ግን ደስታዋን በመቅጽበት ነጠቀው። “አቆሸሸቻት” የሚል…
በምዕራብ ወለጋ ቄለም ከተማ  ንግድ ባንክና ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ተዘረፉ።

በምዕረብ ወለጋ ቄለም ከተማ  ንግድ ባንክና ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ተዘረፉ ። ራሳቸውን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አባል ነን ያሉ ታጣቂዎች በዛሬው ዕለት በምዕረብ ወለጋ ቄለም ከተማ የሚገኙትን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክን ዘርፈዋል። የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ላይ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት በአዲስ አበባ እና በክለል ከተሞች ተካሂደው ውለዋል። ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከመከላከያ ያገናኘ ሲሆን፥ ጨዋታውንም ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል። ጨዋታውን…

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አንድነት ገዳም ሙዚየምን ዛሬ  አስመረቀ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያሪክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ፥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…