በየካ ክፍለ ከተማ የወረዳ 11 አስተዳደር የኮንስትራክሽንና ህብረተሰብ ተሳትፎ ፅ/ቤት ሓላፊ የነበሩት አቶ አለም ገ/ሚካኤል ገንዘብ ይዘው ተሰወሩ፡፡ የካ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት እንዳስታወቀው ግለሰቡ ከህብረተሰቡ ለልማት ስራ የተሰበሰበ 2 ሚሊየን 70 ሺ ብር ከባንክ አውጥተው ተሰውረዋል፡፡ የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር…

ከሜቴክ የተነጠቁት የህዳሴው ግድብ የኃይል ማመንጫ ተርባይኖች ገጠማና ሙከራ፣ እንዲሁም የብረታ ብረት ሥራዎች ለቻይና ኩባንያዎች ተሰጡ፡፡ ሪፖርተር ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው ስራውን ለመስራት ሀይድሮ ሻንጋይ የተሰኘው ኩባንያ የ77 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ድርጅቱም ለህዳሴ ግድቡ ስድስት የተርባይን ጀኔሬተሮች ግንባታና…

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከፋይናንስ ተቋማት ኃላፊዎችና ተወካዮች ጋር በዘርፉ እየተካሄዱ ባሉ የለውጥ ሂደቶች ዙሪያ ተወያዩ። የዘርፉ ማሻሻያ የፋይናንስ ተቋማቱን አቅም በመገንባት የበለጠ ተፎካካሪና ብቁ ሆነው ምጣኔ ኃብትን ለማሳደግ ያላቸውን ሚና በማጠናከር ላይ ያተኩራል። ውይይቱ ትኩረት የሰጠባቸው ነጥቦችም፤ 1. እስካሁን ድረስ…

በሐዋሳ ከተማ ከትናንት በስቲያ በከተማዋ በኢትዮጵያ ትቅደም ትምህርት ቤት የተደራጁ ወጣቶች የግቢውን አጥር በመስበር ሁከት ለመፍጠር ያደረጉትን ጥረት የፖሊስ ሀይሉ እና ህብረተሰቡ ባደረገው ርብርብ በአጭር ጊዜ ውስጥ በቁጥጥር ስር ሊውል መቻሉን እና ተጠርጣሪዎችን ማሰሩን ፖሊስ አስታወቀ:: “የእኚህ ፀረ ሰላም ሀይሎች…

የአማራና ሕወሓት ያደራጀው የቅማንት ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ:: ስላሬ ፣መተማ ፣ደንቢያ ፣ ቆራ ኮኪት ጭልጋ ፣አብርሃደጅርሃ ወዘተ ግጭቱ እየተባባሰ እንደሆነ ከቦታው የሚመጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ:: የቀድሞው የመኢአድ አመራር ለገሰ ወልደሃና እንደገለጹት “ትላንትና ትክል ድንጋይ የሚኖሩ የቅማንት ኮሚቴ ነን የሚሉ ሰዎች ወጣቶችን…

አዲስ በአበባን ከአዋሽ-ድሬዳዋ/ሐረር-ጅግጅጋ እና አዲስ አበባን ከአዋሽ-ሰመራ-ጅቡቲ የሚያገናኘው መንገድ በአፋር ክልል በተቀሰቀሰ ተቃውሞ ምክንያት ከጠዋት ጀምሮ ተዘግቷል።ችበተቃውሞው የባቡር ትራንስፖርትም ተቋርጧል። በአፋር ክልል የጀቡቲ ዋናው መንገድ በህዝብ መዘጋቱን ተከትሎ አክቲቭስት አካደር ኢብራሂም እንደገለጹት “በአፋር ክልል ደቡባዊ ዞን በኢሳና አፋር ለዘመናት በየጊዜው…

ሰሞኑን በርካታ የትግራይ ተወላጆች ከጋምቤላ እየወጡ መሆኑን ፍትህ መፅሄት ዘገበ፡፡ እንደመፅሄቱ በክልሉ ይኖሩ የነበሩ ጥቂት የማይባሉ የትግራይ ተወላጆች የመኖሪያ ቤታቸውንና የንግስ ሱቆቻቸውን በመሸጥ እንዳንዶቹ በማከራየት መውጣት ጀምረዋል፡፡ የትግራይ ተወላጆች ንብረት የሆኑ ብዛት ያላቸው የባጃጅ ተሽከርካሪዎች እንዲሁ በትላልቅ መኪናዎች ተጭነው ከክልሉ…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በዛሬው እለት በምእራባዊ ወለጋ ቄለም አካባቢ የአየር ጥቃት መፈፀም መጀመሩ ተሰማ፡፡ አዲስ ስታንዳርድ ወታደራዊ ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው ጥቃቱ እየተፈፀመ ያለው በኦነግ በሚተዳደሩ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፖች ላይ ነው፡፡ የኦነግ ወታደራዊ ክንፍ የሆነው ኦነግ ሸኔ የሚመራቸው ማሰልጠኛዎች የመከላከያው ኢላማ…

Zemen is an Ethiopian Tv drama series airing twice a week on EBS TV. It premiered in 2016.  Presented by Sparks Film and  Balcha Entertainment, which also produced the popular Sew le Sew drama, it consists of actors who worked…

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በቅርቡ በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በኃላፊነት የሚያገለግሉ ሹማምንቱን እያነሳ በሌላ ተክቷል። የቀደመ የምጣኔ ሐብት እንቅስቃሴዋ ለተዳከመው፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህም ግችት እና አለመረጋጋት ለተጫናት የድሬዳዋ ነዋሪዎች የተደረገው ሹም ሽር አመርቂ አይመስልም። ለመሆኑ በጉዳዩ ላይ ድሬዎች ምን ይላሉ?…

Ethiopia international and Petrojet captain Shimelis Bekele has completed a move to Misr El-Makkasa, signing a four-and-a-half-year deal. The 28-year-old had been at Petrojet since July 2014, when he joined them from Sudanese…

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) ርዕሰ መስተዳደር ገዱ አንዳርጋቸው ከሰሞኑ በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ዙሪያ ዛሬ ከገንደ ውሃ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡ መንግስት የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር ለማስተካከል አስፈላጊውን ሁሉ ተግባር እንደሚያከናውን በመግለጽ አጥፊዎችን ተጠያቂ እንዲሆኑ ለማድረግም እንደሚሰራም ተናግረዋል፡፡ ከዚህ በፊት በአካባቢው…