“አንበሣን ፈርቼ ዛፍ ላይ ብወጣ ነብር ጠበቀኝ” – ነገረ አማራ (ግርማ በላይ)

ዕድለቢሱ አማራ አሁንም በአዲሱ መንግሥት ከሥራና ከመኖሪያ እየተፈናቀለ እንደሆነ ከሚሰሙ እጅግ በርካታ  ሮሮዎች መረዳት ይቻላል፡፡ ይቺ “ተራው የኛ ነው!” የሚሏት ወያኔያዊ ፈሊጥ የኢትዮጵያን ኅልውና ክፉኛ እየተፈታተነች ትገኛለች፡፡ የወያኔን የውድቀት መንስዔ…

Continue Reading “አንበሣን ፈርቼ ዛፍ ላይ ብወጣ ነብር ጠበቀኝ” – ነገረ አማራ (ግርማ በላይ)