በአማራ ሚዲያ ምስረታ ጉዳይ በተፈጠረው አለመግባባት ላይ በተደረገ ውይይት የሽማግሌዎች ሪፖርት

በአማራ ሚዲያ ምስረታ ጉዳይ በተፈጠረው አለመግባባት ላይ በተደረገ ውይይት የሽማግሌዎች ሪፖርት በምሥረታ ላይ በሚገኘው የአማራ ሚዲያ ጉዳይ በመስራች ኮሚቴው እና በአቶ ሙሉቀን ተስፋው መካከል የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በተመለከተ ጥር 03/2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ውይይት ተደርጓል፡፡ ውይይቱ ከቀኑ 8፡00-12፡00 የተደረገ…

Presented by Arada Cinema Produced by Charda Film Production and ABD Film Production Written and Directed by Abdissa Mitiku Cast members include Elias Sahffi, Mulualem Getachew, Mekonnen Leake, Kalikidan Tameru, Eyob Dawit Andinet Ayalew, Samuel Kas…
ትልቁ የፖለቲካ ሴረኛና ዘራፊ ፌዴራሉ መንግስት ጉያ ስር ተወትፏል። (ምንሊክ ሳልሳዊ)

ትልቁ የፖለቲካ ሴረኛና ዘራፊ ፌዴራሉ መንግስት ጉያ ስር ተወትፏል። (ምንሊክ ሳልሳዊ) የዶ/ር አብይ የፖለቲካ አጭበርባሪዎችን ፣ ሴረኞችንና ሙስናን እዋጋለሁ የሚለውን ድንቅ ጅማሬ የሚረጋገጠው የያዙትን ሌባ ከሥራ ሲያሰናበቱ ነው፡፡ “እኔ ብሩን አብዲ ኢሌ አስገድዶ ነው የሠጠኝ እንጂ እኔ ፈልጌው አይደለም የወሰድኩት!”…
የሶማሌ ክልል መንግስት የኢኮኖሚና ፋይናንስ ሚኒስትሩ አቶ አህመዲን ሸዴ ለውጡን እያደናቀፉት ነው ሲል ወንጅሏል።

በሶማሌ ክልል ከፍተኛ ደም መፋሰስ እንዲከሰት የአብዲ ኢሌ ባለስልጣናትና የሕወሓት ትራፊዎች ከፌዴራሉ የሶማሌ ክልል ተወላጆች ባለስልጣናት ጋር እየዶለቱ መሆኑን ሰምተናል። በአቶ አህመዲን ሸዴ አማካኝነት እየተፈጸመ ያለው የለውጥ ቅልበሳ እንቅስቃሴ የክልሉን ሰላም አደጋ ላይ ጥሎታል። በኢትዮ ሱማሌ ውጥረት መንገሱ ተገልጿል። በሶሕዴፓ…