አፓርታይድና ዘረኘነት በድሬዳዋ፣ ሃረር፣ አዳማ/ናዝሬትማ ጂማና በርካታ ቦታዎች #ግርማካሳ

  በድሬዳዋ 40:40:20 በሚል የድሬዳዋን ከተማ የኦሮሞና የሶማሌ ፖለቲከኞች ናቸው እየተፈራረቁ የሚያስተዳድሩት። አርባ ለኦሮሞ፣ አርባ ለሶማሌ ተመድቦ ሌላው ማህበረሰብ 20% ድርሻ ብቻ ነው ያለው። ከዚህም ዘረኛ አሰራር የተነሳ ህዝቡ፣ በተለይም ኦሮሞና ሶማሌ ያልሆነው ማሀብረሰብ ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት ከፍተኛ በደልና…
በሶማሊ ክልል ዜጎች ከዱር እንስሳት ጋር ይታሰሩ ነበር – ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ

የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል ባለፈው ሐምሌ ወር በጅግጅጋ ተፈፅሞ በነበረው የወንጀል ድርጊት ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በዐቃቤ ሕግ መግለጫ ላይ እንደተጠቀሰው በሀይልና የዜጎችን ሕይወትና ንብረት በማጥፋት የክልሉ መንግስት እጅ የገባበት የተወሳሰበ የወንጀል ድርጊት መፈፀሙን አረጋግጬያለሁ ብሏል፡፡ በምርመራው እንደተረጋገጠው በነዚያ…

ተጨማሪ እሴት ታክስ ደረሰኝ ባለመስጠት የተጠረጠሩ 22 ግብር ከፋዮች በቁጥጥር ስር ዋሉ በተለያየ ጊዜያት በተደረገ ክትትል የተጨማሪ እሴት ታክስ ደረሰኝ በማይቆርጡ 22 ተጠርጣሪዎችን በአዲስ አበባ በቁጥጥር ስር እንዲዉሉ መደረጋቸውን ከገቢዎች ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ከሚኒስቴር መስሪያቤቱ ባገኘነው መረጃ መሰረት የወንጀል…
ወላጆች የልጆቻቸውን የትምሕርት ሁኔታ የሚከታተሉበት ቴክኖሎጂ በተማሪዎች ተፈለሰፈ

ሕይወትን ቀለል የሚያደርግ ቴክኖሎጂ በታዳጊዎች እውን ሆነ በልጅ እና በወላጅ መካካል የነበረው መሸዋወድ አብቅቶለታል ይላል ዛሬ ከአብመድ ያገኘነው የሁለት ወጣቶች ታሪክ፡፡ እንቅስቃሴዎች ሁሉ በቴክኖሎጂ ቁጥጥር ሥር መሆን እንደሚችሉ ሁለት የባሕር ዳር ታዳጊዎች ፈጠራቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡ ተማሪዎች ከትምህርት ቤቶች ቢሮ በር…

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ኡመርና የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አህምድ ሽዴ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል:: ዉይይቱም የተኮረው በሶማሌ ክልል ልማትና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ ሲሄን ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድም የክልሉን ልማት የበለጠ በማጠናከር…

የአገር መከላከያ ሰራዊት አባላት የመለያ ደንብ ልብስ የቀለምና የዲዛይን ለውጥ ሊደረግበት ነው የአገር መከላከያ ሰራዊት አባላት የመለያ ደንብ ልብስ የቀለምና የዲዛይን ለውጥ ሊደረግበት መሆኑን የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሜጀር ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤል ገለጹ። የመከላከያ ሰራዊቱን የመለያ ደንብ ልብስ…
55,000 ቶን የተበላሸ ስንዴ ሀገር ውስጥ ገብቷል ሲሉ አምባሳደር ሱለይማን ደደፎ ገለጹ

55,000 ቶን የተበላሸ ስንዴ ሀገር ውስጥ ገብቷል ሲሉ አምባሳደር ሱለይማን ደደፎ ገለጹ ፤ ሕዝብ ከማለቁ በፊት መንግስት አስቸኳይ እርምጃ ሊወስድ ይገባል። ለምግብነት ሊውል የማይችል 55,000 ቶን የተበላሸ ስንዴ የጫነች መርከብ ጅቡቲ ላይ ቆማ ሶስት ወር ድርድር ከተደረገበት በሁዋላ ስንዴው ወደ…

Ethiopia is the only African nation that owns ancient literary heritage and script but Ethiopian cinema industry is a recent phenomenon. The film industry bloomed following the theater and covers political, social and economic times in Ethiopia. The in…