የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን ላይ ሁለት የምርመራ መዝገብ መከፈቱ በጠበቆቻቸው ተቃውሞ ቀረበበት፡፡

በከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው የታሰሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን ላይ ሁለት የምርመራ መዝገብ መከፈቱ በጠበቆቻቸው ተቃውሞ ቀረበበት፡፡ ጠበቆቹ በተቃውሟቸው ያቀረቡት ክርክር፣ በአንድ ተጠርጣሪ ላይ ሁለት የምርመራ መዝገብ መክፈት…
ኦዴፓ የሚመራው የኦሮሚያ መንግሥትና ኦነግ የፈጸሙት ስምምነት የፈነጠቀው ተስፋና ሥጋቶቹ

ዮሐንስ አንበርብር Reporter የኦሮሞ ሕዝብ ለዓመታት ሲያካሂድ የነበረውን ፖለቲካዊ ትግል በመደገፍ ከሌሎች ለውጥ አራማጅ አጋሮቹ ጋር በመሆን ሌላ ፖለቲካዊ ትግል በኢሕአዴግ ውስጥ የከፈተው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ)፣ ትግሉን በድል አጠናቆ ኢሕአዴግንና የፌዴራል መንግሥትን መምራት የጀመረበትን አንደኛ ዓመት ከሁለት ወራት በኋላ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግልጽነት የጎደለው የተባለለትን የቴክኖሎጂ ግዥ ጨረታ መሰረዙ ታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ ያውጣውን የቴክኖሎጂ ግዥ ጨረታ መሰረዙ ታወቀ፡፡ በጨረታው ሒደት ላይ ኩባንያዎች ቅሬታ ማቅረባቸው መዘገቡ አይዘነጋም፡፡ ንግድ ባንክ ያወጣው ጨረታ ቅርንጫፎቹን በኔትወርክ በማስተሳሰር የሚጠቀምባቸውን የኔትወርክ መሠረተ ልማቶችና የዳታ ሴንተር ደኅንነት ማስጠበቂያ ቴክኖሎጂዎች ማሻሻያ እንዲደረግባቸው በመወሰን 120 ሚሊዮን ብር…
በድሬዳዋ ከተማ የተፈጠረው አለመረጋጋትና ግጭት ሃይማኖታዊ ሳይሆን የፖለቲካ አጀንዳ ነው ተባለ

ሪፖርተር : ጥር 13 ቀን 2011 ዓ.ም. የጥምቀት በዓል ማግሥት በድሬዳዋ ከተማ የተፈጠረው አለመረጋጋትና ግጭት ሃይማኖታዊ ሳይሆን የፖለቲካ አጀንዳ ባላቸው ኃይሎች አማካይነት የተቀነባበረ፣ ድሬዳዋን የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የታቀደና አስቀድሞ የተሠራ መሆኑን፣ የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ኢብራሂም ኡስማን ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡ በድሬዳዋ…
ሐሰተኛ የማስተርስና የዶክትሬት ዲግሪዎች እንዲሰጡ አድርገዋል የተባሉት የሜቴክ ኃላፊዎች ላይ ክስ ተመሠረተ

በመንግሥት ላይ በአጠቃላይ ከ73.6 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት መድረሱ ተገልጿል Reporter Amharic : የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ላላስተማራቸውና ባልተቀረፀ የትምህርት ካሪኩለም ሐሰተኛ የማስተርስና የዶክትሬት ዲግሪዎች እንዲሰጡ አድርገዋል የተባሉት፣ የቀድሞ የሜቴክ ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በስምንት ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሠረተ፡፡ በአሜሪካ መንግሥት ከሚታወቀውና…
1.773.482 ያህል ሰዎች በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች ሳቢያ ተፈናቅለዋል

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ተቋም በኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ዜጐችን በተመለከተ ያካሄደውን ጥናት ይፋ ያደረገ ሲሆን ከተፈናቃዮች መካከል 51 በመቶዎቹ ሴቶች ናቸው ብሏል፡፡ተቋሙ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ማለትም ከጥር 2010 እስከ ታህሳስ 2011 ዓ.ም የተፈናቀሉ ዜጎችን አስመልክቶ በአሃዝ አስደግፎ የተለያዩ ትንታኔዎች…

የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩና አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕ/ር መረራ ጉዲና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጋር በግላቸው የጀመሩትን የመብት ትግል ከሞላ ጎደል በአሸናፊነት እያጠናቀቁት ያሉ ይመስላል፡፡ ካለፈው ሃምሌ ወር ጀምሮ ወደ መደበኛ የማስተማር ሥራቸው መመለሳቸውን ይናገራሉ፡፡ ያልተከፈላቸው የአንድ ዓመት ደሞዝ እንዲከፈላቸውም የትምህርት ክፍሉ ለሚመለከተው…

• የኢንዱስትሪ ፓርኮች ስኬታማ ካልሆኑና የተመራቂ ተማሪዎች የስራ እጦትን ለማቃለል ካልበቁ፣ አገሪቱ ከቀውስ የማምለጫ ፋታ ማግኘቷ ያጠራጥራል። ለጊዜው፣ የግል ኢንቨስትመንት የሚያስፋፋና የስራ እድልን ሊፈጥር የሚችል ሌላ ምን ተስፋ አለ? ምንም! • ታዲያ፣ በኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚታይ የግል ኢንቨስትመንት ጅምር የሚያናጋ የሰላም…

በሀሳብ መንገድ ላይ — Addis Admass “መንግስትነት ንግስና አይደለም” ተመስገን በጥንት ዘመን ነው፡፡ ሰውየው ቀኑን የሚያሳልፈው መጽሐፍ ሲያነብና ሲደግም፣ ሲደጉሥ፣ ሲጠርዝና ሲፅፍ ነው፡፡ አስማተኛ፣ መጽሃፍ ገላጭ፣ ኮከብ ቆጣሪ፣ ጋኔል ጠሪ፣ ጠጠር ጣይ፣ ጠንቋይ፣ ደብተራ እያሉ ያወሩበታል፡፡ ነቃ ያሉት ደግሞ ‹ሊቅ›…