የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ፣ የልደትና ሞት፣ የጋብቻና ፍቺ ሰርተፍኬቶች እና የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በዲጂታል ሰርተፍኬት ሊቀየሩ ነው (ኢፕድ) የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርተፍኬት ፣ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ፣ የልደትና ሞት ሰርተፍኬት እንዲሁም የጋብቻ እና ፍቺ ሰርተፍኬቶች በዲጂታል ሰርተፍኬት ሊቀየሩ መሆኑን…
ሦስት ፓኪስታናውያን በሕገ ወጥ የሞባይል ሽያጭ ተሰማርተው በቁጥጥር ስር ዋሉ

በሰቆጣ ከተማ ሦስት ፓኪስታናውያን በሕገ ወጥ የሞባይል ሽያጭ ተሰማርተው እጅ ከፈንጅ ተያዙ፡፡ ‹‹ሦስት ፓኪስታናውያን በሕገ ወጥ የሞባይል ሽያጭ ተሰማርተው እጅ ከፈንጅ ይዣለሁ።›› የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ‹‹ፓኪስታናውያኑ የሸጡልን ሞባይሎች ሲም ሲገባ የማይሠሩ ናቸው።›› ገዥዎች  ከሁለት ቀናት በፊት በሰቆጣ…

Presented by Arada Cinema Produced by Edaga Hamus Film Production Written by Dawit Woldemariam Directed by Robel Solomon Cast members include Mekonnen Leake, Alemseged Tesfaye, Tizeta Getachew, Temesgen Gebrehawariya, Siyameregn Teshome, Sister Eme…
ታከለ ኡማ ፡ የእምነት ቦታዎች ከማፍረስ እስከ በጀት ማቃወስ ( ምንሊክ ሳልሳዊ )

ታከለ ኡማ ፡ የእምነት ቦታዎች ከማፍረስ እስከ በጀት ማቃወስ ( ምንሊክ ሳልሳዊ ) በምክትል ከንቲባነት በኦሕዴድ ቀላጤ የተሾመው በመንግስት የተሾመ እንጂ በሕዝብ ያልተመረጠ ከንቲባ ታከለ ኡማ የተሰጠውን የስልጣን ገደብ በማለፍ መስጂዶችን በማፍረስና የመስተዳደሩን የበጀት ቀውስ በመፍጠር እንዲሁም ሕገወጥ መታወቂያዎችን በማደል…

Ethiopia is a country of traditional music. The music of Ethiopia is extremely diverse, with each of Ethiopia’s ethnic groups being associated with unique sounds. Ethiopian music uses a distinct modal system that is pentatonic with characteristically l…
ሀገርን መወከል ከባድ ሃላፊነት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየው

‹ሀገርን መወከል ከባድ ሃላፊነት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴት ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነ ገበየው አዲስ ለተሸሙትና ለነባር አምባሳደሮች በተዘጋጀው ስልጠና መድረክ ላይ ሀገርን መወከል ከባድ ሃላፊነት መሆኑን ተናገሩ፡፡ ይህ ስልጠና በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ የሚያተኩር ሲሆን…