“የቲፎዞና የሹመት ፖለቲካ” – ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ

የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) ፖለቲካና ሥልጣን በሀገራችን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ናቸው፡፡ ትንሽ ሕዝብ - ሕዝብ፣ ኢ-ዲሞክራሲያዊ፣ አፋኝ፣ ጨቋኝ - -…

Continue Reading “የቲፎዞና የሹመት ፖለቲካ” – ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ

አወዳደቅን የሚያከፉ የትዕቢትና የዕብሪት መልሶች – ነፃነት ዘለቀ

“He knows nothing; and he thinks he knows everything. That points clearly to a political career.”   George Bernard Shaw “ምንም ነገር አያውቅም፤ ነገር ግን ሁሉንም ነገር የሚያውቅ ይመስለዋል፡፡ ያ ዓይነቱ…

Continue Reading አወዳደቅን የሚያከፉ የትዕቢትና የዕብሪት መልሶች – ነፃነት ዘለቀ

Washington Update – Mesfin Mekonen

1. Progress and continuing challenges in addressing and reversing human rights abuses in Ethiopia. The government has released political prisoners, removed bans on dissident groups and allowed their members to return…

Continue Reading Washington Update – Mesfin Mekonen

ምረር እንጂ አማራ ምረር እንድቅል፣ አልመር ብሎ አደል ዱባ እሚቀቀል!- አስተያየት ከደብሩ ነጋሽ (ሃኪም)

በረዥም ታሪኩ አማራ አያሌ የህልውና ተግዳሮቶች ቢያጋጥመውም፣ አንዴም ስላልተጠነቀቀ በወያኔው የ 27 አመታት የወረራ ዘመን፣ ከ ስድስት ሚሊዎን የበለጠ ህዝበ ተፈጅቶበታል። ባለፉት ግማሽ ምዕት አመታት፣ በኦቶማን ቱርክ ድጋፍ ፣ግራኝ አህመድ…

Continue Reading ምረር እንጂ አማራ ምረር እንድቅል፣ አልመር ብሎ አደል ዱባ እሚቀቀል!- አስተያየት ከደብሩ ነጋሽ (ሃኪም)

የቻይና ግምብ በኢትዩጵያ!!!

ከአምስት መቶ አመታት ገደማ ከክርስትና ዘመን በፊት፣የቻይና ፈላስፋ ሊቀ ሊቃዉንት ኮንፊሽየስ እንዳለዉ #ለአንድ አመት እቅድ ካወጣህ፣ዘር ትከል፡፡መቼም! ዘር በዘራህ ግዜ የአንድ ግዜ ምርት/አዝመራ ትሰበስባለህ፡፡ ለመቶ አመታት እቅድ ካወጣህ ህዝቡን አስተምር፡፡…

Continue Reading የቻይና ግምብ በኢትዩጵያ!!!

‹‹ገድለ ፕራይቬታይዜሽን››በኢትዮጵያ

‹‹ገድለ ፕራይቬታይዜሽን››በኢትዮጵያ መጽሃፍ ፣ በሁለት ክፍል ይከፈላል እነሱም ቀዳማዊና ዳግማዊ ፕራይቬታይዜሽን በኢትዮጵያ በሚል ይካተታሉ፡፡ በክፍል አንድ ቀዳማዊ ፕራይቬታይዜሽን በኢትዮጵያ ከ1986 አስከ 2010 ዓ/ም ድረስ የተደረገውን ፕራይቬታይዜሽን ዝውውር ከምዕራፍ አንድ እስከ…

Continue Reading ‹‹ገድለ ፕራይቬታይዜሽን››በኢትዮጵያ

የዚህን ግራዋ ዘመን መጨረሻ አይቼ፤ ከወዳጆቼ ሁሉ አቆራረጠኝ እኮ! – ነፃነት ዘለቀ

ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) ይህን ዘመን ዝም ካሉት ሁላችንም በአንድ ወይ በሌላ ምክንያት ተቆራርጠን መቅረታችን ነው፡፡ ለደቂቃዎች ብንጠፋፋ ዓመት የተለያየን የምንመስል የነበርነው የዘሀበሻው ሄኖክ ዓለማየሁና እኔ እንኳን ይሄውና በቁርጥ “ከተጣላን” ድፍን…

Continue Reading የዚህን ግራዋ ዘመን መጨረሻ አይቼ፤ ከወዳጆቼ ሁሉ አቆራረጠኝ እኮ! – ነፃነት ዘለቀ

“መረዳት እና ጊዜ” ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ

የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ)    ሰው በተፈጥሮው ነገሮችን መረዳት የሚችልበት ተፈጥሯዊ ማንነት ብሎም በሂደት የሚዳብር ክህሎት እንዳለው ይታወቃል፡፡ ይህም ኹለንተናዊ ሂደት…

Continue Reading “መረዳት እና ጊዜ” ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ

በዘረኝነት ጦስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ባፍጢሙ ሊደፋ ነው! – ነፃነት ዘለቀ

ፈረንጆቹ  “Jumping from the frying pan into the fire.” የሚሉት ፈሊጣዊ አነጋገር አላቸው፡፡ በኛም አይጠፋም፡፡ “ከድጥ ወደ ማጥ”፣ “ከእሳት ወደ ረመጥ”፣ እንደዚሁም ከደረሰብን ሁለንተናዊ ስቃይና ኢ-ሰብኣዊ ድርጊቶች አኳያ ወያኔን በዚህ…

Continue Reading በዘረኝነት ጦስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ባፍጢሙ ሊደፋ ነው! – ነፃነት ዘለቀ