በፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ልዩ ሀ/ስብከት አ/አበባ: የመጀመሪያው መነኰስ ሥራ አስኪያጅ መ/ር አባ ሞገስ ኀ/ማርያም

መምህር አባ ሞገስ ኀይለ ማርያም በድጓ እና ቅዳሴ አስመስክረዋል፤ ቅኔን ተምረዋል፤ በነገረ መለኰት የመጀመሪያ ዲግሪ ከመንፈሳዊ ኮሌጅ በማዕርግ ተመርቀዋል፤ በተለያዩ ጊዜያት የአስተዳደር ሥልጠናዎችን ወስደዋል፤ ከአዲስ አበባ 30 ኪ.ሜ ርቀት በምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ወልመራ ወረዳ የሚገኘውን የመናገሻ ዓምባ ማርያም እና…

          አናማትርም ወይ? ከብሔር አድማስ ማዶ…….! አናንያ ሶሪ መቼም ዘንድሮ የነገር ሁሉ ማጠንጠኛ ምህዋሩ “ብሔር” ሆኗል! ለነገሩ ላለፉት 27 እና ከዚያ በላይ ዓመታት ሌት-ተቀን የተሰበከው ወንጌል “መንግስተ-ብሔራት” ነው። ህገ-መንግስቱም፣ ፌደራላዊ አወቃቀሩም፣ የፖለቲካ አደረጃጀቱም፣ የንግድ አሰራሩም፣ የእግር…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 24/2011)የቀዳማዊ ሃይለስላሴ ሃውልት በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ግቢ ውስጥ ሊቆም መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ዛሬ እንዳስታወቀው በኢትዮጵያ መንግስት ሙሉ ወጪ የተቀረጸው ሀውልት የካቲት ወር መጀመሪያ ላይ ይቆማል። ከ6 ዓመት በፊት ለጋናዊው ታላቅ መሪ ኑዋሚ ንኩሩማ በአፍሪካ…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 24/2011)ኢትዮጵያዊው ሌተናል ጀኔራል ጥጋቡ ይልማ ወንድማገኝ በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ሃይል (አሚሶም) አዛዥ በመሆን ተሾሙ። ሌተናል ጀኔራል ጥጋቡ ከዚህ ቀደም በቦታው ሲያገለግሉ የነበሩትን ዩጋንዳዊውን ሌተናል ጀኔራል ሲጊይሬን በመተካት ነው የተሾሙት። ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሰላም በማስከበር አስተዋጽዖ መከላከያ ሰራዊቷ…

 (ኢሳት ዲሲ–ጥር 24/2011)ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከፓርላማ አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ሰጡ። የከፍተኛ ትምህር ተቋማት ተማሪዎች ራሳቸው ከፖለቲካ ነጋዴዎች መጠቀሚያነት እንዲጠብቁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ ወንጀል ሰርቶ በመንግስትም ተረጋግጦ ያልታሰረ ሰው የለም ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ። የክልል ጥያቄ ህገመንግስታዊ ቢሆንም የክልል…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 24/2011)በቴፒ በተቀሰቀሰው ግጭት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ከ10 በላይ መድረሱ ተነገረ። በአካባቢው  በአዲስ  ዓለም  ቀበሌ   በሸካ አመራሮች  ተደራጅተዋል የተባሉና  ጉርማሾ ተብለው  የሚጠሩ  ቡድኖች  ጥይት ሲተኩሱ እንደነበር የአይን እማኞች ተናግረዋል። ይህንኑ ተከትሎም በደቡብ ልዩ ሃይል ከ10 በላይ ሰዎች መገደላቸውንና በርካታዎቹም…

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ሃሰተኛ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ውስጥ የሚማሩ በማስመሰል የተመዘገቡ 138 ሰዎችን መንግሥቱ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አንድ ፌደራል ባለሥልጣን አስታወቁ። ባለሥልጣኑ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ተጨማሪ ሰዎችም ሰሞኑን እንደሚያዙ አረጋግጠዋል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አምባሳደር ዳዊት ዮሐንስ የቀብር ስነ ስርዓት የፊታችን እሁድ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክረስቲያን ይፈፀማል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው…