ጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ አህመድ ከተለያዩ የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች ጋር ዛሬ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪቃ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ECA) አዳራሽ ውይይት አካሄዱ። በውይይቱ ጠቅላይ ሚንሥትሩን ጨምሮ «ከ4 የፖለቲካ ድርጅት» መሪዎች የውይይት ጽሑፍ ቀርቧል።…

አፓርታይዱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ትክለኛ ገጽታ! (አቻምየለህ ታምሩ) የአገሪቱ ከፍተኛው ባለሥልጣን ጠቅላይ ሚንስትሩ የተገኘበት ይህ መድረክ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ከሚወሰንባቸው መድረኮች አንዱ ነው። በዚህ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ከሚወሰንባቸው መድረኮች አንዱ በሆነው «የለውጥ» ጉባኤ የኢትዮጵያን ሕዝብ ሰባ ከመቶ በላይ የሚሆነውን ከሚሸፍኑት ሁለት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ባለፉት ዓመታት የሰብዓዊ መብት ጥሰት የደረሰባቸውን የፖለቲካ እና የህሊና እስረኞችን አነጋገሩ። የፖለቲካ እስረኞቹ ባለፉት 27 ዓመታት የደረሰባቸውን በደል ገልፀው፥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከፈሉት መስዋዕትነት…

    በ1987 የኢፌዴሪ ህገመንግስት ሲረቀቅ ወሳኝ ሚና የነበራቸው የመጀመሪያው የኢህአዴግ ዘመን መንግስት አፈጉባኤ ዳዊት ዮሐንስ የቀብር ስነሥርዓት ዛሬ ይፈፀማል፡፡ ሃገራቸውን በአፈ ጉባኤነትና አምባሳደርነት ያገለገሉት ዳዊት ዮሐንስ፤ የኢትዮጵያ የሽግግር መንግስት ሐምሌ 17 ቀን 1983 ዓ.ም ሲመሠረት በህግ ቋሚ ኮሚቴና በህገ መንግስት…
ETHIOPIAN CONCERNS IN ISRAEL NEED TO BE ADDRESSED

sraelis of Ethiopian descent take part in a protest. (photo credit: REUTERS/Ronen Zvulun) The wider issue is that the Ethiopian community needs to feel that the government cares about them. BY JPOST EDITORIAL  FEBRUARY 1, 2019  housands of Israelis, mostly Ethiopians, protested…

Ethiopian music video: Fasil Demoz – Alem Alemye Ethiopia is a country of traditional music. The music of Ethiopia is extremely diverse, with each of Ethiopia’s ethnic groups being associated with unique sounds. Ethiopian music uses a distinct modal s…