የሰቆቃውን ምዕራፍ ዘግተን ተስፋ ወደሰነቅንበት ሌላ ምዕራፍ ለመሻገር አንድ ብለን ስንጀምር፤  ከኋላ ጥለናቸው የመጣናቸውን ቅርሻቶች የምንጎትትበት እሳቤ ግልጽ አይደለም።  “በፖለቲካ ድድብና እንደ ስንኩልና አይታይም” የሚለውን የናፖሊዮን ቦናፓርት ምጸታዊ ተረብ የምር አድርገን ካልወሰድነው በስተቀር፤ ሁለተኛ ግዜ ለመሳሳት አንዘጋጅም። መለወጥ ማለት…

በሁለት ዓመታት ውስጥ ግንባታው እንደሚጠናቀቅ ታቅዶና በ258 ሚሊዮን ብር በጀት የተጀመረው የጊዳቦ መስኖ ልማትና ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት፣ ከስምንት ዓመታት መጓተት በኋላ በ1.66 ቢሊዮን ብር wettobet  ግንባታው ሳይጠናቀቅ በዛሬው ዕለት ተመረቀ:: በምርቃቱ ላይ የተገኙት ዶ/ር አብይ  አሕመድ የጊዳቦ ግድብ ፕሮጀክት የምእራብ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመረራ ጉዲና የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሠጠ፡፡ የዩኒቨርስቲው ቦርድ የፕሮፌሰር መራራ ጉዲና ጨምሮ የስድስት የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግን አፅድቋል
IDEALS: Trump vs Abiy

Zelalem Eshete, Ph.D. I never thought there would come a time where would I admire an Ethiopian prime minister over a United States president.  It is a strange time.  President Trump is stripping away inherited ideals that long existed in…

ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በጎዳና ላይ የነበሩ ዜጎች ወደ ማዕከላት የማስገባት ስራን ሲያስጀምሩ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በጎዳና ላይ የነበሩ ዜጎች ወደ ማዕከላት የማስገባት ስራን ሲያስጀምሩVideo Credit: Addis Tv Posted by FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) on Sunday,…

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ አራተኛ ሳምንት በአዲስ አበባ እና ሀዋሳ ሁለት ጨዋታዎችን አስተናግዷል፡፡ ድሬደዋ ከተማን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ሽንፈትን አስተናግዷል፡፡ ድሬደዋ ከተማ ከሜዳው ውጭ ሶስት ወሳኝ ነጥብ እንዲያገኝ ያስችለውን…

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ጦር በፈፀመው የአየር ጥቃት 13 የአልሸባብ ታጣቂዎች መግደሏን  አስታወቀ፡፡ ታጣቂዎቹ የተገደሉት ከሞቃዲሾ በስተደቡብ 48 ኪሎ ሜትር በሚርቀው ጋንድራሽ በተሰኘ አካባቢ መሆኑን በአፍሪካ የአሜሪካ ወታደራዊ እዝ ይፋ አድርጓል፡፡ በአፍሪካ የአሜሪካ ወታደራዊ እዝ ባወጣው መግለጫ የሶማሊያን…

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለማ መገርሳ ከጉጂ አባ ገዳዎችና ከዞኑ ነዋሪዎች ተወያዩ፡፡ በዚህ ወቀት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የአካባቢው ማህበረሰብ መሰረታዊ ልማትን ለማምጣት ሰላም ላይ እንዲያተኩሩ ጥሪ…