በታከለ ኡማ የሚመራው አዲስ አበባ ኦሮሞ የማድረግ ወረና እና ሴራ ሲጋለጥ!! በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ብቻ ከተለያዩ የኦሮምያ የገጠር አካባቢወች ለመጡ ቁጥራቸው ከ2 ሺህ በላይ ለሆኑ ሰዎች የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታውቂያ በልዮ ትዕዛ እንዲሰጣቸው ተደረጓል!! ዘገባው የሸገር ኤፌ…

REUTERS Ethiopia finalizing mining industry reforms: minister Ethiopia will finalize reforms for its underdeveloped mining and oil sectors within the next two months as it seeks to encourage more foreign investors, its mines and petroleum minister said on Tuesday. The…

በዛሬው እለት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቅርቡ ለተቋቋመው የብሔራዊ እርቀ-ሰላም ኮሚሽን ዕጩ አባላት ተወያይቶ ማፅደቁ ይታወቃል። ለኮሚሽኑ ከቀረቡት ዕጩ አባላት በተለያዩ የህይወት ዘርፎች እውቀትና ልምድ ያላቸው እንደሆኑ ይታወቃል። በዚህ መሰረት የሃይማኖት እና የፖለቲካ መሪዎች፣ ወጣትና አንጋፋ ምሁራን በአባልነት ተካትተዋል። በተመረጡት…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 28/2011)አሜሪካ በኬንያ ናይሮቢ ለሚኖሩና ወደዚያ ለሚጓዙት ዜጎች የጉዞ ማስጠንቀቂያ አወጣች። ብሪታኒያም ተመሳሳይ የጉዞ ማሳሰቢያ ይፋ ማድረጓ ታውቋል። ምዕራባውያንን ኢላማ ያደረገ የአሸባሪዎች ጥቃት ሊፈጸም እንደሚችል አስተማማኝ መረጃ ደርሶኛል ያለችው አሜሪካ ከናይሮቢ ባሻገር በሌሎች የኬንያ የባህር ዳርቻ ከተሞች የአብራሪዎች ጥቃት…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 28/2011)የኢትዮጵያ አየር ሃይል ተዋጊ ጀት አብራሪ የነበሩት ኮለኔል ታደሰ ሙሉነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። በ1969 ኢትዮጵያ በሶማሊያ በተወረረችበት ወቅት በአየር ላይ ውጊያ ሃገራቸውን ከታደጉ የበረራ ባለሙያዎች አንዱ የነበሩት ኮለኔል ታደሰ ሙሉነህ ለከፍተኛ ህክምና በተጓዙበት ህንድ ህይወታቸው ያለፈው በትናንትናው…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 28/2011)የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  የብሔራዊ  እርቀ ሰላም ኮሚሽን  እንዲሁም የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች አባላትን ሹመት አጸደቀ። ሹመቱ ፖለቲከኞች፣ የሀይማኖት እባቶችን እና ታዋቂ ሰዎችን ያካታተ ነው። የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላትን ለማጽደቅ በተሰጠው ድምጽ 22 ታቃውሞና…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 28/2011)ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ/ሕውሃት/ ከለውጡ በተቃራኒው በሚያደርገው ጉዞ እና በራያ ህዝብ ላይ በሚያደርሰው በደል ሳቢያ ከድርጅቱ በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አቶ ዛዲግ አብርሃ ገለጹ። በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዲሞክራታይዜሽን ማዕከል አስተባባሪ በመሆን የሚያገለግሉት አቶ ዛዲግ አብርሃ ለሕወሃት ያስገቡት 5 ገጽ ማመልከቻ…

ለ – ህወሐት ልዩ ዞን ጽ/ቤት አዲስ አበባ . ላለፉት አመታት በህውሃት ድርጅት ስር ተደራጅቼ እንቅስቃሴ ሳደርግ እንደቆየሁ ይታወቃል፡፡ ምንም እንኳን ከዚህ ቀደም በፖለቲካው መስክ የመሳተፍ ፍላጎቱ ያልነበረኝ ቢሆንም በታሪክ አጋጣሚ የአገራችንን ፖለቲካ የመቀላቀል እድሉን አግኝቻለሁ፡፡ በተፈጠረው አጋጣሚም ስለሃገሬ የፖለቲካ…