በዓለም ዙሪያ በርካታ ዋና ከተሞች የቻይና ከተማ አሏቸው። በአብዛኛው የተቆረቆሩትም ከቻይና ውጪ የመጀመሪያ ቻይናውያን ሰፋሪዎች በከተሙባቸው ቀዬዎች ነው። ነፀብራቅነታቸውም ተስፋና እንግልትን፤ በርካታ መጤዎች አገራቸውን ለቅቀው፤ ባሕር አቋርጠው ሲሄዱ የሚገጥማቸውን የአዲስ ሕይወት የኑሮ ትግል ነው።

ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ጥር 29 2011 ዓ.ም. ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ሕዝቡ መሪውን ራሱ እንዲመርጥ የሚያስችለውን አሠራር (ፕሬዚዳንታዊ መንግስት) ወይም ደግሞ እንደ አሁኑ ፓርቲው መሪውን እንዲመርጥለት የሚያደርገውን አሠራር (ጠቅላይ ሚኒስቴራዊ መንግስት)፤ ከሁለቱ መንገዶች አንዱን መርጦ ፈቃዱን እንዲያስታውቅ ለሕዝቡ በሪፈረንደም ዕድል ይሰጠው…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 29/2011)በአለም አቀፍ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ተከሰው በወህኒ የቆዩት የአይቮሪኮስቱ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሎረን ባግቦ ከወህኒ መውጣታቸው ተሰማ። ሎረን ባግቦ ከእስር ቤት ከወጡ በኋላም ወደ ቤልጂየም መጓዛቸው ታውቋል። በቁም እስረኝነት በቤልጂየም እንዲቆዩ ከኔዘርላንድ ሔግ ወህኒ ቤት ዛሬ የተለቀቁት ሎረን…
የኮለኔል ታደሰ ሙሉነህ የቀብር ስነስርዓት ተፈጸመ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 29/2011)የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ሃይል አብራሪና መምህር የነበሩት የኮለኔል ታደሰ ሙሉነህ የቀብር ስነስርዓት በዛሬው ዕለት ተፈጸመ። በስደትና በእስር ለበርካታ ዓመታት በኤርትራ ቆይተው ከወራት በፊት ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱት ኮለኔል ታደሰ ሙሉነህ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ማክሰኞ ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 29/2011)የኢትዮጵያና የኤርትራን ወዳጅነት ለማጠናከር ያለመ የኤርትራ የሕዝብ ዲፕሎማሲ ቡድን በሚቀጥለው ሳምንት ኢትዮጵያ እንደሚገባ ኤርትራ አስታወቀች። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር በድረ ገጹ እንደገለጸው ወደ ኢትዮጵያ የሚጓዘው የልኡካን ቡድን ታዋቂ የኤርትራ ሙዚቀኞችን ቡድን አካቷል። ይሄ የሙዚቀኞች ቡድን በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች…
ወርቅና ከፍተኛ መጠን ያለው የውጭ ሐገር ገንዘብ በኢትዮጵያ ድንበር ተያዘ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 29/2011)በሕገወጥ መንገድ ከሃገር ሊወጣ የነበረ 7 ኪሎግራም ወርቅና ከፍተኛ መጠን ያለው የውጭ ሐገር ገንዘብ ትላንት በኢትዮጵያ ድንበር ላይ መያዙ ተገለጸ። በሕገወጥ መንገድ ከሐገር ሊወጣ ሲል በቶጎ ውጫሌ ኬላ ላይ ከተያዘው 7ኪሎ ግራም ወርቅ በተጨማሪ 1 ሚሊየን 527ሺ 14…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 29/2011)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ የሲጋራ ማጨሻ ስፍራን የሚገድብና አልኮልን በብሮድካስት ሚድያ ማስተዋወቅ የሚከለክለውን አዋጅ አፀደቀ። ከ21 ዓመት በታች ለሆኑ ታዳጊዎች አልኮል መሸጥ ክልክል መሆኑም ተገልጿል። የምክር ቤቱ አባላትም በረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያዩ በኋላም አፅድቀውታል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ…

ከሕወሓት ባለስልጣናት ጋር በፈጠረው ትስስር በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ቦታው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግቢ ውስጥ የከበሩ ማዕድናትን ያለፈቃድ ሲያዘዋውር ተይዞ ታስሮ የነበረው ግለሰብ በተመሰረተበት ክስ በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ፡፡ ተከሳሽ ክብሮም ተስፋዬ በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 ዓ.ም አንቀጽ 168(1)…