Vision Ethiopia Eighth Conference, in Collaboration with the Ministry of Culture and Tourism  and  the Ministry of Science and Higher Education  Bahir Dar, June 12-14, 2019

Vision Ethiopia Eighth Conference, in Collaboration with the Ministry of Culture and Tourism and the Ministry of Science and Higher Education Bahir Dar, June 12-14, 2019 ———-Read More —–– Download (PDF, 99KB) The post Vision Ethiopia Eighth Conference, in Collaboration…

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች  ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል:: በውጤቱም: መቐለ 70 እ. ፋሲል ከነማን 1ለ0 ሲያሸንፍ ጅማ አባ ጅፋር እና ድሬዳዋ ከተማ 3-3 ሲለያዩ ባህር ዳር ከተማ ስሑል ሽረን 2ለ0 አሸንፏል:: በትናንትናው ዕለት በተደረጉ ጨዋታዎች አዳማ ከተማ 0-0 ቅዱስ…

ኢህ አዴግ 100% የሚቆጣጠረው ፓርላማው ከ2 ቀን በፊት የአስተዳደር እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላትን ያጸደቀ ሲሆን; የኮሚሽኑ አባላት አመራረጥ ላይ ግልጽነት የለበትም; ከሁሉም የኅብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጣ እና ሚዛናዊ ስብጥር የሌለው በመሆኑ ይህ የማስተካከል ከሆነ ይህ ኮሚሽን የሚሰጠውን ውሳኔ እውቅና ላልሰጥ…

በቅርቡ ከአቶ አህመድ ሺዴ ጋር የነበረውን አለመግባባት በሽምግልና የፈቱት አቶ ሙስጥፋ ኡመር የሚመራው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት  በጅግጅጋ ከተማ እያደረገ በሚገኘው መደበኛ ስብሰባ ላይ  የ12 ስራ አስፈፃሚ አባላትን ያለመከሰሰስ መብት ማንሳቱ ታወቀ:: በስፍራው የሚገኘው የዘ-ሐበሻ ዘጋቢ ያለመከሰሰ መብታቸው የተነው የክልሉ…

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ አንዳንድ ቀበሌዎች በተቀሰቀሰ ግጭት የሰዉ ህይወት መጥፋቱንና ንብረት መውደሙ ተሰማ:: በተለይ ጭልጋ ወረዳ በ”አማኑኤል ቀን ወጣ’  ቀበሌ አማኑኤል በተባለ ቦታ እና በሌሎችም አጎራባች ቀበሌዎች  በቅማንት ኮሚቴ ስም የታጠቁ ሀይሎች በርካታ ቤቶችን ማቃጠላቸው ተሰመቷል::…

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ሰሞኑን በተለያዩ አካባቢዎች በእንጨትና ሸራ የተሰሩ የግብይት ስፍራዎች በሙሉ ህገወጦች በመሆናቸው እንደሚፈርሱ የመዲናዋ ንግድ ቢሮ አስታወቀ።   የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ መስፍን አስፋው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በጉዳዩ ባደረጉት ቆይታ ሰሞኑን በመዲናዋ…