“አንድ ዶላር በቀን” የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ በውጭ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ያቀረቡት ጥሪ “ወገንዎን በተግባር ለመርዳት ባገኙት መልካም ዕድል የአገርዎን ዕጣ ያሳምሩ።” ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማሪያም የኢትዮጵያውያን ተራድዖ ባለ አደራ ቦርድ ሊቀ መንበር

በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ የአገሪቱ ሕግ ሆኖ የጸደቀውን የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮምሽን አዋጅ ጨምሮ በተለይ በአማራና በትግራይ ክልሎች መካከል ከድንበር ጋር ተያይዘው በተነሱትና በሥፋትም እያከራከሩ ባሉ ሕግ-ነክ ጭብጦች ዙሪያ ትኩረት ያደርጋል።

በሌብነት የተጠረጠሩት በረከት ስምኦንና ታደሰ ካሣ አርብ በባህር ዳርና አካባቢዋ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። በዕለቱ ሁለቱም ግለሰቦች ያሉባቸውን ችግሮች ያስረዱ ሲሆን በተለይ በረከት ስምዖን በእስርቤቱ ውስጥ ኢንተርኔት የለም ሲል ማማረሩን ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል። ኮምፒውተር ያስፈልገናልም ብለዋል። በዕለቱ የአማራ ክልል ፀረ ሙስና…

የአስተዳደር እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላትን በተመለከት ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ፤ ***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በአገራችን ኢትዮጵያ በሥራ ላይ ያለው ሕገ መንግሥት ከመሰረቱ እንዲቀየር እና ሁሉም ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት እና አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የሚቀበለው አዲስ እና አካታች ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት እንዲመሰረት…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 1/2011)ሴራሊዮን በሐገሯ በሴቶች ላይ የሚፈጽመው አስገድዶ መድፈር አሳሳቢ ሆኖ በመገኘቱ የድንገተኛ ጊዜ መመሪያ ማውጣቷን አስታወቀች። ሴት በመድፈር የተጠረጠረና የተፈረደበት ሰው በእድሜ ልክ እስራት እንደሚቀጣም የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት አስታውቀዋል። በሴራሊዮን በሴቶች ላይ የሚፈጸመው አስገድዶ የመድፈር ወንጀል እየጨመረና አሳሳቢ ሆኖ መገኘቱን…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 1/2011)የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አዋጅ ተሻሽሎ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረቡ ተገለጸ፡፡ ማሻሻያው የሥራ አመራር ቦርዱ አባላትን ከ9 ወደ 5 ዝቅ እንዲል አድርጓል፡፡ ቦርዱ ለ3 የፖለቲካ ፓርቲዎችም ሕጋዊ እውቅና መስጠቱ ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመራሮች በትርፍ ጊዜያቸው…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 1/2011) በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሱዳን ዴስክ ከፍተኛ ኤክስፐርት የሆኑት አቶ አንዳርጉ ኢያሱ በርሔ ራሳቸውን ከሕወሃት አባልነት ማግለላቸውን አስታወቁ። የራያ አካባቢ ተወላጅና የሕወሃት አባል የሆኑት አቶ አንዳርጉ ኢያሱ ሕወሃት በራያ ሕዝብ ላይ የማይፈጽመው ኢሰብአዊ ድርጊት ራሳቸውን ከሕወሃት አባልነት…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 1/2011)የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር /ኦብነግ/ ዛሬ በይፋ ትጥቅ መፍታቱ ተገለጸ። ከሁለት ወራት በፊት ወደ ሀገር የገባው ኦብነግ በሰላማዊ ትግሉ ለመቀጠል መዘጋጀቱን ሊቀመንበሩ አድሚራል መሃመድ ኡመር አስታውቀዋል። ዛሬ በጅጅጋ ከተማ በተከናወነው ስነስርዓት የኦብነግ ሰራዊት ትጥቁን በመፍታት በክልሉ መንግስት ስር…
ክስ የተመሰረተባቸው የቀድሞ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ተሾሙ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 1/2011)በፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ክስ የተመሰረተባቸው የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ሹመት ተሰጣቸው። ከንቲባው አቶ ቴዎድሮስ ገቢባ በሐዋሳ ከተማና አከባቢዋ በአንዳንድ የሲዳማና የወላይታ ብሔረሰብ አባላት መካከል ግጭት እንዲፈጠር በማድረግ የበርካታ ሰዎች ህይወት እንዲጠፋና ዜጎች እንዲፈናቀሉ በማድረግ እጃቸው አለበት በሚል…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 1/2011)የአማራ ክልላዊ መንግሥት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በሰውና በንብረት ላይ የደረሰውን ጉዳት አወገዘ፡፡ በአካባቢው በተከሰተው ግጭቱ ሳቢያ መጠኑ ባልታወቀ ሁኔታ በሰው ሕይወትና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱም ታውቋል። ሁለት ቀበሌዎች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል በተባለበት በዚሁ ግጭት ፋብሪካም ተቃጥሏል። 55 ከብቶችም…