ጉዳያችን / Gudayachn የካቲት 3/2011 ዓም / 10. februar 2019 የቀዳማዊ አፄ ኃይለ ስላሴ ጉብኝት በኖርዌይ 1954 እኤአ ቪድዮ (ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ  በኖርዌይ ንጉስ የራት ግብዣ  ተደርጎላቸው ያደረጉት ንግግር) Kong Haile Selassie av Etiopias tale til norsk konge i Addis Abeba-palasset…

የጥምቀትን በዓል ያደመቁ በርካታ ወጣቶች ጭምር ያለጥፋታቸው እየታፈሱ ታስረዋል፤ በታቦታትና በምእመናን ላይ ድንጋይ የወረወሩ ነውጠኞች ያልተለዩበት ጅምላ ርምጃ ነው፤ “ምእመናን፥ ምን አጠፋን፣ ማንንስ ጎዳን በማለት በኀዘንና በልቅሶ ፍትሕ እየጠየቁ ነው፤” ከእምነት አባቶችና ከሀገር ሽምግሌዎች ጋራ፣ በፍትሕና በዕርቅ መንገድ እንዲፈቱ ጠየቀ፤…

The Coca Cola Company is set to fund charities in Ethiopia by donating 1 Birr ($0.035) for every Coke in a plastic bottle sold. to selected charities in Ethiopia over a period of 3 months. The Company launches the new…
ቃለ ምልልስ ከአቶ በረከት ስምዖን ባለቤት ጋር

ADDIS ADMASS “በህዝብ ጥቅም ላይ አይደራደርም፤ በሙስና ላይ ያለው አቋም ይታወቃል” በ13 ዓመት የታዳጊነት ዕድሜ ላይ ነበር ትምህርት አቋርጠው ወደ ትግል የገቡት – ወ/ሮ አሰፋሽ ፈንቴ፡፡ በ1977 ዓ.ም ከአቶ በረከት ስምኦን ጋር እዚያው በረሃ ትዳር መስርተዋል፡፡ አገሪቱ በአመጽ ስትታመስ በነበረችባቸው…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከተባበሩት አረብ ኢሜሪቶች የዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ ሪም አል ሀሽሚን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ወቅትም ዶክተር ወርቅነህ፥ የኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሜሪቶች ግንኙነት በደም የተሳሰረ፣ በጠንካራ መሰረት ላይ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የአፍሪካ ህብረት የናይጄሪያ ምርጫ ታዛቢ ቡድንን እንደሚመሩ ተገለፀ። በአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች ኮሚሽነር ሚናታ ሳማታ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት ዋና ፅህፈት ቤት በሰጡት መግለጫ ነው የቀድሞ ጠቅላይ…
የማዕከላዊ ጎንደር ደምቢያ፣ ጭልጋና ላይ አርማጭሆ ግጭቶች አገርሽተዋል፡፡

በማዕከላዊ ጎንደር ያለው የፀጥታ ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን የዓይን ምሥክሮች ተናገሩ፡፡ በችግሩ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱንም ተናግረዋል፡፡ አብመድ ያነጋገራቸው የማዕከላዊ ጎንደር ደምቢያ፣ ጭልጋና ላይ አርማጭሆ ወረዳዎች ነዋሪዎች እንዳሉት በአካባቢዎቹ ግጭቶች አገርሽተዋል፡፡ ‹‹ከትናንት በስቲያ አይምባ አካባቢ ፣ ትናንት ደግሞ አገው ሰገዴ…