ቁልቢ ቅ/ገብርኤልን ለዓመታት የመዘበሩት ዓምባገነኑ አስተዳዳሪ ተነሡ፤ የናዝሬቱ ሊቀ ጉባኤ አባ ተክለ ሃይማኖት ወልዱ ተተኩ

በጡረታ የተገለሉት አማሳኙ አስተዳዳሪ፣ ለ27 ዓመታት የገዳሙን ወርኀዊ ገቢ ከሌሎች ሓላፊዎች ጋራ ለምዝበራና ብክነት በመዳረግ ራሳቸውን አበልጽገዋል፤ ከ4 ተወዳዳሪዎች በብልጫ የተመረጡት ተተኪው አስተዳዳሪ፣ በየዓመቱ እየጨመረ ያለውን የክብረ በዓል ገቢ ከምዝበራና ብክነት እንደሚጠብቁ ታምኖባቸዋል፤ በተመሰከረለት ትምህርታቸውና ሞያቸውም፣ የማኅበረሰብ ልማትና ረድኤት ተልእኮውን…

ከአምስት መቶ አመታት ገደማ ከክርስትና ዘመን በፊት፣የቻይና ፈላስፋ ሊቀ ሊቃዉንት ኮንፊሽየስ እንዳለዉ #ለአንድ አመት እቅድ ካወጣህ፣ዘር ትከል፡፡መቼም! ዘር በዘራህ ግዜ የአንድ ግዜ ምርት/አዝመራ ትሰበስባለህ፡፡ ለመቶ አመታት እቅድ ካወጣህ ህዝቡን አስተምር፡፡ መቼም! ህዝቡን ካስተማርክ የአንድ ምዕተ ዓመት የምሁራን መ¤ር ትሰበስባለህ፡፡ Read…

‹‹ገድለ ፕራይቬታይዜሽን››በኢትዮጵያ መጽሃፍ ፣ በሁለት ክፍል ይከፈላል እነሱም ቀዳማዊና ዳግማዊ ፕራይቬታይዜሽን በኢትዮጵያ በሚል ይካተታሉ፡፡ በክፍል አንድ ቀዳማዊ ፕራይቬታይዜሽን በኢትዮጵያ ከ1986 አስከ 2010 ዓ/ም ድረስ የተደረገውን ፕራይቬታይዜሽን ዝውውር ከምዕራፍ አንድ እስከ ምዕራፍ ሃያ ስድስት ድረስ የተካተተ ሲሆን በውስጡም የእርሻ፣ የገጠርና የከተማ…

ዛሬ በባህርዳር ስታዲየም 0ለ0 የተጠናቀቀውን የባህርዳር ከነማን እና የአዳማ ከነማን ጨዋታ ለማየት የገቡ ተመልካቾች የተከያዩ መፈክሮችን በስታዲየሙ ይዘው በመግባት ሃሳባቸውን ሲገልጹ ውለዋል:: በያዙት መፈክርም መከላከያ ከጎንደር እንዲወጣ የጠየቁ ሲሆን; ለጎንደር ጥቁር እለብሳለሁ; ፍትህ ለጎንደር አማራ ሕዝብ; ክልሉን እያስተዳደረ የሚገኘው የአማራ…

ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) ይህን ዘመን ዝም ካሉት ሁላችንም በአንድ ወይ በሌላ ምክንያት ተቆራርጠን መቅረታችን ነው፡፡ ለደቂቃዎች ብንጠፋፋ ዓመት የተለያየን የምንመስል የነበርነው የዘሀበሻው ሄኖክ ዓለማየሁና እኔ እንኳን ይሄውና በቁርጥ “ከተጣላን” ድፍን አምስት ወር ተኩል ሊሆነን ምንም አልቀረንም፡፡ ይሄ ዘር የሚሉት የሰይጣን…

የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ)    ሰው በተፈጥሮው ነገሮችን መረዳት የሚችልበት ተፈጥሯዊ ማንነት ብሎም በሂደት የሚዳብር ክህሎት እንዳለው ይታወቃል፡፡ ይህም ኹለንተናዊ ሂደት በጊዜ የተገደበ ነው፡፡ ማንኛውም ሰው ማንኛውም ዓይነት ኹለንተናዊ ልዩነት ቢኖረው…

አዲስ አበባ፣ የአፍሪካ መዲና፣ የሁላችንም የኢትዮጵያዊያን-የህብረ ብሄር ኢትዮጵያዊያን፣ የኦሮሞ፣ የአማራ፣ የጉራጌው፣ የጋምቤላው ወዘተ… የጋራ የሁላችንም የሆነች– ርእሰ ከተማችንን አዲስ አበባን የአንድ ብሄር ብቸኛ ርእስት ለማድረግ…