በረዥም ታሪኩ አማራ አያሌ የህልውና ተግዳሮቶች ቢያጋጥመውም፣ አንዴም ስላልተጠነቀቀ በወያኔው የ 27 አመታት የወረራ ዘመን፣ ከ ስድስት ሚሊዎን የበለጠ ህዝበ ተፈጅቶበታል። ባለፉት ግማሽ ምዕት አመታት፣ በኦቶማን ቱርክ ድጋፍ ፣ግራኝ አህመድ አማራውን፣ ክርስትያን ፣እስላም፣ ሳይለይ ፈጅቷል።  የኦሮሞም ወረራ የብዙ ኢትዮጵያውያንን ደም…

በዩናይትድ ስቴትስ የህግ መመሪያ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሜቴ ስለአፍሪካ፣ ስለ ዓለምቀፍ ጤና፣ ስለ ሰብአዊ መብትና ዓለምቀፍ ድርጅቶች የሚመለከተው ክፍል አዲስ ሊቀ መንበር አፍሪካውያን የሚሰደዱበትና ከመኖርያቸው የሚፈናቀሉበት ምክንያት ምን እንደሆነ ለመረዳት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ብለዋል።
የናይጄሪያ የምርጫ ኮሚሽን በእሳት ጋየ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 4/2011)የናይጄሪያ የምርጫ ኮሚሽን በእሳት መጋየቱ ተሰማ። የምርጫ ኮሚሽኑ ቃጠሎ በሃገሪቱ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሊካሄድ አንድ ሳምንት ብቻ በቀረበት በዚህ ሰአት መፈጸሙ አነጋጋሪ ሆኗል። በናይጄሪያ ፕላቶ በተባለው ግዛት የሚገኘው የምርጫ ኮሚሽኑ ጽህፈት ቤት በተነሳው ቃጠሎ ለምርጫው የሚያስፈልጉ ቁሶችና የድምጽ መስጫ…