ከድርጅቱ ሠራተኞች በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሰራተኞች ላይ የሚደርሰውን በደል ያስቀራሉ፣ለውጥም ያመጣሉ በሚል በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ የተሾሙ የቦርድና ድርጅቱ አመራር አካላት ከቀድሞዎቹ አመራር አካላት በከፋ ሁኔታ ድርጅቱንና ሠራተኞችን አደጋ ላይ እየጣሉ መሆናቸውን  ውስጥ አዋቂ ሠራተኞች ገለፁ፡፡ በድርጅቱ ቀደም…

By the Strathink Editorial Team Strathink would like to address head on the comments made on certain websites that Strathink is a “mouthpiece for the EPRDF” and even more often a “mouthpiece for the TPLF.” We are not. We began…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 5/2011)በሕንድ ደልሂ በአንድ ሆቴል ውስጥ ዛሬ ማለዳ በተነሳ ቃጠሎ 17 ሰዎች ሞቱ። ቢቢሲ ከስፍራው እንደዘገበው በአብዛኛው ቱሪስቶች በሚበዙበትና ዋጋው ዝቅተኛ በሆነው አርፒት ፓላስ ሆቴል በተነሳው ቃጠሎ ሴቶችንና ህጻናትን ጨምሮ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። ከሟቾቹ ከፊሉ እሳቱን ለመሸሽ በመስኮት…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 5/2011)በቅርቡ በኢትዮጵያ የተቋቋመው የብሔራዊ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ከዘር፣ ከሃይማኖት እና ከመድሎ በጸዳ መልኩ ስራቸውን በአግባቡ እንደሚወጡ ዕምነታቸው መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለጹ። የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ካርዲናል አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ሆነው ተመርጠዋል። በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 5/2011)በምዕራብና ማዕከላዊ ጎንደር በተፈጠረው ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር 46ሺህ መድረሱ ተገለጸ። በህወሃት አገዛዝ ቀጥተኛ የመሳሪያና የገንዘብ ድጋፍ የሚካሄድ ነው በተባለው በዚሁ ግጭት በ12 ቀበሌዎች የሚገኙ ቤቶች በእሳት መውደማቸውንም የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ከቅማንትና ከአማራው ማህብረሰብ የተፈናቀሉት እነዚህ ዜጎች በምግብና…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመንግስትና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የእርቀ ሰላም የቴክኒክ ኮሚቴ በኦሮሚያ ክልል 12 ዞኖች ወደሚገኙ 22 ወረዳዎች ሊሰማራ መሆኑ ተገለፀ። የእርቀ ሰላም የቴክኒክ ኮሚቴው በዛሬው እለት ለስምሪቱ እያደረገ ባለው ዝግጅት እና አስካሁን ባከናወናቸው ስራዎች ዙሪያ…

አዲስ አባበ፣ጥር 5፣2011(ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 4 ሚሊየን ብር የሚገመት 80 ኪሎ ግራም የብር ጌጣጌጥ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገለፀ። በዛሬው ዕለት በአዋሽ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ግምታዊ ዋጋቸው 3 ሚሊየን 953 ሺህ 200 የሚሆኑ 80 ኪሎ ግራም…
የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በቋሚነት በአዲስ አበባ ብቻ እንዲካሄድ ተወሰነ።

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በዓመት አንድ ጊዜ በቋሚነት በአዲስ አበባ ብቻ እንዲካሄድ ተወሰነ። 32ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የካቲት 3 እና 4 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ህብረቱ እያካሄደ ባለው ሪፎርም መሰረት የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ በዓመት ስንት…