“የዛሬ ሰባት ዓመት በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ሃውልት ላይ ጥያቄ መነሳቱ ራሱ ሌሎችን ሳይሆን ቢኖሩ ኖሮ ኩዋሜ ንኩርማን ነበር የሚያስገርመው። ምክኒያቱም እነ ክውዋሜ ንኩርማ ወደ አፍሪቃ አንድነት፣ ወደ አፍሪቃ ነጻነት መጣን የሚሉት በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ አረዓያነት ነው።” ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ አንጋፋ የታሪክ መምሕር።

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 12/2011) በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመፈፀም ተጠርጥረው በቀረቡ ግለሰቦች ላይ በምስክርነት የቀረቡ ግለሰቦችን ፎቶ በማንሳት በማህበራዊ ትስስር ገፆች ሲያሰራጩ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ከፌደራል ፖሊስ ያገኘውን መረጃ ጠቀሶ ፋና…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 11/2011) በኢትዮጵያ በመድሃኒት አቅርቦትና ጥራት ላይ እገዛ የሚያደርግ የዲያስፖራ ፋርማሲና የመድሃኒት ቅመማ ባለሙያዎች ስብስብ ያለበት ተቋም በዋሽንግተን ዲሲ በይፋ ተመሰረተ። የኢትዮጵያ የፋርማሲስቶችና የመድሃኒት ቅመማ ባለሙያዎች ማህበር/ኢፓድ/ በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጵያን ኤምባሲ በተካሄደ ስነስርአት የማህበሩ አመራሮች ለኢሳት እንደገለጹት በሃገሪቱ በመድሃኒት…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 12/2011)የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) በአማራ ክልል በተለያዩ ምክንያቶች ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። አብቁተ ከማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች እንዲሁም ከተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ለተፈናቀሉ ዜጎች የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉ ታወቋል ። ጥረት ኮርፖሬት…
ኦዴፓ በብሔሮች ራስን የማስተዳደር መብት ላይ አልደራደርም አለ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት/2011)በፌደራል ስርዓቱ በብሄሮች ራስን የማስተዳደር መብት ላይ ከማንም ጋር እንደማይደራደር  የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ገለጸ። ፓርቲው  ባወጣው መግለጫ በፌደራል ስርዓቱ ላይ ከፍተኛ የሆነ የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ዘመቻ እየተካሄደ ነው ብሏል። የአዲስ አበባ ልዩ ጥቅም እና የአፋን ኦሮሞ ሁለተኛ ብሄራዊ ቋንቋ…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 18/2011)የሕወሐት ማዕከላዊ ኮሚቴ በለውጥ ስም ሀገርን የሚበታትን ተግባር ሊቆም ይገባል ሲል ማስጠንቀቂያ ሰጠ። የህወሓት 44ኛው የምስረታ በአልን ምክንያት በማድረግ የማዕከላዊ ኮሚቴው ባወጣው መግለጫ የሀገሪቱን ህገመንግስትና ፌደራላዊ ስርዓቱን ለማፍረስ የውስጥ ትምክህት ሀይልና ጸረ ልማት የሆኑ የውጭ ሀይሎች አንድ ላይ…