የዛሬው አብይ በእስክንድር ነጋ ላይ የወሰደው እርምጃ፤ ማለትም፤ የአዲስ አበባና የፌደራል ፖሊሶች የእስክንድርን የራስ ሆቴል መግለጫ የከለከሉበት ሂደት፤ በፍጹም ተቀባይነት የሌለው፤ ህገወጥ ድርጊት ነው፡፡

ከጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ፤ (03/28/2019) 19/07/ 2011 የመጀመርያው ክፍል፤ “….ሳታሸንፍ አሁን አደራ – ባለአደራ እንደሚባለው ዓይነት ጨዋታ የምትጫወት ከሆነ ግን ግልጽ የሆነ ጦርነት ውስጥ እንገባለን ማለት ነው። ይህ መታወቅ አለበት። ምክንያቱም፤ ለምሳሌ አዲስ አበባ ውስጥ የሆነ ሺ ሰው ሰብስቦ ባለአደራ ካለ፤…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአዲስ አበባ ማህበራዊ ትረስት ፈንድ ድጋፍ ላደረጉ ተቋማት እና ግለሰቦች ምስጋና እና ዕውቅና የመስጠት መርሃ-ግብር ተካሄደ፡፡ የጎዳና ላይ ነዋሪዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም የተመሠረተው የማህበራዊ ትረስት ፈንድ ባደረገው ጥረት እስከ አሁን 3 ሺህ 147 የጎዳና ላይ ነዋሪዎች…

ሳምንቱን ስንሸኘው! በተጉለት፣ መንዝ፣ ኤፍራተና ግድም፣ በቀወት፣ ጣርማበርና ምንጃር ከአብን ሰራዊትና ከሰፊው ህዝባችን ጋር ለአንድ ሳምንት ያህል ስንመክር ከርመን ወደ በራራ ተመልሰን በምስኪኗ ቤታችን እነሆ ተከተናል። ይህች ምስኪኗ ቤታችን ደግሞ ባለታሪክ ናት! ትላንት በሀማደ ዘመነ መንግስት የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታውጆ…
የሃይማኖትና የምግባር ሕጸጽ ያለበት ‘አባ’ ቃለ ጽድቅ: ከውጭ ጉዳይ ሓላፊነት ተወገደ፤ የዳግም ምደባ ውሳኔው ይጤን፤ ቅድሚያ እርምት ይውሰድ!

ፓትርያርኩም ኾኑ የበላይ ሓላፊው፣ለቋሚ ሲኖዶሱ ያቀረቡት ምክንያት ጥልቀት ይጎድለዋል፤ “ያለፈቃድ የውጭ ጉዞ ማድረግ እና አለመታዘዝ” በማለት ብቻ ነው ለቋሚ ሲኖዶሱ ያስረዱት፤ በውጭ ግንኙነት ሥራ የፈጸመውን ሻጥር በዝርዝር ማቅረብ እየቻሉ አላቀረቡም፤ በደፈና ነው፤ “በአለመግባባት” በሚል ውሳኔ ብቻ ታልፎ፣በጠቅላይ ጽ/ቤቱ ሌላ ምደባ…

(በመስከረም አበራ) መጋቢት 23 ቀን 2011 ዓ .ም. ህወሃት በአምሳሉ ጠፍጥፎ ሰርቶ እስትንፋስ “እፍ” ያለባቸው የኢህአዴግ እህት ድርጅቶች ካድሬዎች የእውቀት ራስ ህወሃት ብቻ ይመስላቸዋል፤እርሱ ከሄደበት መንገድ ውጭም ፖለቲካ የሚዘወር አይመስላቸውም፡፡የኢትዮጵያ ህዝብ ወዝውዞ ወዝውዞ ያዛለውን ፈጣሪ ጌታቸውን ህወሃትን ገፍትረው ለመጣል የደፈሩት…
አፍሪካውያን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተከፈተበትን የሚዲያ ዘመቻ እየመከቱ ነው

Reporter Amharic  የሲኤንኤን ዘገባ እንዲስተካከል ግፊት አድርገዋል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ኩባንያ ካስተናገደው አስከፊ አደጋ ጀርባ አውሮፕላን አምራቹ የአሜሪካ ቦይንግ ኩባንያ ላይ ጫናዎች ተበራክተዋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን 157 መንገደኞችንና የበረራ ሠራተኞችን አሳፍሮ ወደ…

በአዲሱ አስተዳደር የኢኮኖሚው የአንድ ዓመት  ቆይታ  Reporter Amharic ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ኃላፊነት ተረክበው ኢትዮጵያን መምራት ከጀመሩ ከነገ በስቲያ ድፍን አንድ ዓመት ይሆናቸዋል፡፡ ከፖለቲካው አንፃር በርካታ ለውጦች በታዩበትና ጠቅላይ ሚኒስትሩም ያልተለመዱ አካሄዶችን ያሳዩበትና ጉልህ ፖለቲካዊ ውሳኔዎች የተላለፉበት የአንድ ዓመት…
በርካታ ለውጦች በታዩበትና ጠቅላይ ሚኒስትሩም ያልተለመዱ አካሄዶችን ያሳዩበትና ጉልህ ፖለቲካዊ ውሳኔዎች የተላለፉበት የአንድ ዓመት የሥልጣን ቆይታ

በአዲሱ አስተዳደር የኢኮኖሚው የአንድ ዓመት  ቆይታ  Reporter Amharic ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ኃላፊነት ተረክበው ኢትዮጵያን መምራት ከጀመሩ ከነገ በስቲያ ድፍን አንድ ዓመት ይሆናቸዋል፡፡ ከፖለቲካው አንፃር በርካታ ለውጦች በታዩበትና ጠቅላይ ሚኒስትሩም ያልተለመዱ አካሄዶችን ያሳዩበትና ጉልህ ፖለቲካዊ ውሳኔዎች የተላለፉበት የአንድ ዓመት…
Who Owns Addis Ababa?

Addissu Admas I am not sure what the claim “Addis Ababa belongs to Oromia” means or implies. Does it mean that all non-Oromo Addis Abebans should now pack-up their belongings, load them up on buses, trains, mules, donkeys, and God…

ሪፖርተር ጋዜጣ በዛሬ እትሙ ” አዲስ አበባ የጽንፈኝነት ሒሳብ ማወራረጃ መሆን የለባትም ” በሚል የፃፈውን ርእሰ አንቀፅ ከወቅታዊ አጀንዳነቱ አንፃር እንዳለ አቅርበነዋል ። የአዲስ አበባ ጉዳይ ያገባኛል የሚል ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ጥያቄ የማንሳትም ሆነ የመፍትሔ ሐሳብ የማቅረብ መብት አለው፡፡ በአዲስ አበባ…

ሪፖርተር ጋዜጣ በዛሬ እትሙ ” አዲስ አበባ የጽንፈኝነት ሒሳብ ማወራረጃ መሆን የለባትም ” በሚል የፃፈውን ርእሰ አንቀፅ ከወቅታዊ አጀንዳነቱ አንፃር እንዳለ አቅርበነዋል ። የአዲስ አበባ ጉዳይ ያገባኛል የሚል ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ጥያቄ የማንሳትም ሆነ የመፍትሔ ሐሳብ የማቅረብ መብት አለው፡፡ በአዲስ አበባ…