ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በክልልና በብሄራዊ ደረጃ ፀጥታን ስለማስከበር ዛሬ በባህር ዳር ተወያዩ፡፡

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 22/2011)የቦይንግ ኩባንያ በተከሰከሱት የኢንዶኔዢያና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖች አብራሪዎቹን ተጠያቂ አደረገ። ከሶስት ሳምንት በፊት ኩባንያው በይፋ ሃላፊነቱን መውሰዱን ወደጎን በማድረግ አብራሪዎቹ የቦይንግን አውሮፕላኖች አጠቃቅም መስፈርት ባለሟሟላታቸው የተከሰተ አደጋ ነው ሲል አስታውቋል። የሁለቱ አየርመንገዶች ባላስልጣናት ቦይንግ አቋሙን ቀይሮ አብራሪዎቹን…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 22/2011)የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት መጅሊስ ስራ አመራር ሃላፊነቱን ሊያስረክብ መሆኑን አስታወቀ። የመጅሊስ አመራር ስልጣኑን እንደሚለቅ ያስታወቀው እየተካሄደ ባለው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ነው። የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አይወክለንም በሚል ለአራት አመታት ሲቃወሙት የነበረው የመጅሊስ አመራር ስልጣኑን…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 22/2011)በአፋር ክልል ያለው ውጥረት እየተባባሰ መምጣቱ ተገለጸ። ፋይል በተለይ ከውጭ እየገባ በክልሉ ላይ ጥቃት የሚያደርሰው የታጠቀ ሃይል እየተጠናከረ መምጣቱንም የአፋር የሰብአዊ መብቶች ድርጅት ሊቀመንበር አቶ ጋአስ አህመድ ለኢሳት ገልጸዋል። እንደ እሳቸው አባባል የክልሉ መንግስትም ሆነ የፌደራል መንግስቱ በክልሉ…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 22/2011)በጋምቤላ በድብቅ የተገኙትና በመከላከያ እየፈረሱ ያሉት ካምፖች በደቡብ ሱዳኑ ተቀናቃኝ ሬክ ማቻር ቡድን የሚመራ ሃይል የገነባው መሆኑን ለኢሳት የደረሰው መረጃ አመለከተ። ፋይል እንደመረጃው ከሆነም በካምፑ የተገኙትና በጥቃቱ ህይወታቸው ያለፈው ታጣቂዎች ዜግነታቸው ኢትዮጵያዊ ነው የሚል መታወቂያ በኪሳቸው መገኘቱም ታውቋል።…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 22/2011)በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉራ ወረዳ 4 ሺህ የሚጠጉ የአማራ ተወላጆች መንግስት እንዲደርስላቸው ጥሪ አቀረቡ። ፋይል ልዩ ቦታው ቆታ መገንጠያ በሚባለው አካባቢ የሚገኙት የአማራ ተወላጆቹ ለህይወታቸው አስጊ ሁኔታዎች እየተከሰቱ መሆኑን ገልጸዋል። በተመሳሳይ በማንዱራ ወረዳ ባለው የጸጥታ ችግር…

የፕሬስ ነፃነትን በተመለከተ በዓለማችን ምንም ለዉጥ ያላሳየች የመጨረሻዋ ሃገር ኤርትራ ናት ሲል ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች ማኅበር አስታወቀ።  ማኅበሩ በቅርቡ በጀርመን መዲና በርሊን ላይ ይፋ ባደረገዉ ጥናት እንዳሳወቀዉ ፤ ኤርትራ ባለፉት 10 እና 15 ዓመታት በፕሬስ ነፃነት ላይ ምንም አይነት መሻሻልን…