በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተደረገ የጨፌ ኦሮሚያ የእርቅ ህዝባዊ ሸንጎ (አቶ ለማ መገርሳ ከጉባኤው ተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጧቸው መልሶች) መረጃ ሳይኖረን የማንንም ስም አላጠፋንም ፡ ማንንም ያለስራው አልወነጀልንም! እዚህ ገጽ ላይ ለሚወጡ ጽሁፎችና መረጃዎች ማስረጃ አለን! ለማ መገርሳ በትክክል አጭበርብሮናል…

ህወሃት በአምሳሉ ጠፍጥፎ ሰርቶ እስትንፋስ “እፍ” ያለባቸው የኢህአዴግ እህት ድርጅቶች ካድሬዎች የእውቀት ራስ ህወሃት ብቻ ይመስላቸዋል፤እርሱ  ከሄደበት መንገድ ውጭም ፖለቲካ የሚዘወር አይመስላቸውም፡፡የኢትዮጵያ ህዝብ ወዝውዞ ወዝውዞ ያዛለውን ፈጣሪ ጌታቸውን ህወሃትን ገፍትረው ለመጣል የደፈሩት የህዝብን ክንድ ተማምነው ነበር፡፡ህወሃት ከወደቀ በኋላ ስልጣን ላይ…

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አዲስ አበባን የሚመለከቱ አጀንዳዎች እየተበራከቱ መጥተዋል፡፡ የተቃዋሚም የገዥው ፓርቲም አጀንዳ ነው፡፡ በገዥው ፓርቲ ውስጥም አባል ድርጅቶች የተለያየ አቋም በመያዝ የአጀንዳው ተሳታፊ ናቸው፡፡ በፓርቲዎች ብቻ ሳይሆን ተጨማሪ ቡድኖችም እንዲሁ ያገባናል በማለት አደረጃጀት በመፍጠር መንቀሳቀስ ጀምረዋል፡፡ ከፓርቲና ከማኅበራዊ ቡድኖች…

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY “ለተገፋ ሁሉ ፍርድ እንዳይታጣ፣ ድመት ሌሊት አይሂድ፣ አይጥም  ቀን አይምጣ፡፡” ኢሣት በኢትዮጵያ የፖለቲካ፣ኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳዬች ያላሰለሰ የመረጃ ምንጭ በመሆን ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ በመሆን ሲያገለግል አመታት አስቆጥሯል፡፡  ሆኖም ኢት-ኢኮኖሚ/ /ET-ECONOMY መጣጥፎች ከአገር ውስጥ የምጣኔ ኃብት ሙያተኞች በተለያዩ ድረ-ገፆች…

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) 29ኛው የኦዲፒ የምሥረታ በዓል በአዲስ አበባ ደረጃ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እና የአስተዳደሩ የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ተከበረ፡፡ በበዓሉ ላይ የእህት ድርጅት ተወካዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በስነስርዓቱ ላይ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እንደተናገሩት…

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 30/2011) በአባቱ ኤርትራዊ ደም ያለውና የሎስ አንጀለሱ ታዋቂ ራፐር ኤርምያስ አስገዶም (ኒፕሲ ሐስል) በተከፈተበት ተኩስ መገደሉ ተነገረ። የ33 ዓመቱ ራፐር በርካታ ቦታዎች ላይ በጥይት መመታቱን እና ሆስፒታል እንደደረሰ ሕይወቱ ማለፉን የአሜሪካ መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል። ኤርምያስ አስገዶም (ኒፕሲ ሐስል) …

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 30/2011) የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) 10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ የፓርቲውን ስያሜ እና የመተዳደሪያ ደንብ እንደሚያሻሽል ተገለጸ። የፓርቲው ሊቀ መንበር አቶ አህመደ ሺዴ  ጉባኤው ፍትህ ዴሞክራሲ እና መልካም አስተዳደርን በዘላቂነት በክልሉ ለማረጋገጥ ውሳኔዎች የሚተላለፉበት ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ ሶማሌ…