አዲስ አበባ፣መጋቢት 24፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳምንታትን ከፈጀ  የአደባባይ ላይ ተቃውሞ  በኋላ የአልጄሪያው ፕሬዚዳንት አብዱልአዚዝ ቡተፍሊካ ስልጣን ለቀቁ። ቀደም ሲል ለተጨማሪ የስልጣን ዘመን በፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንደሚወዳሩ መግለፀቸውን ተከትሎ ቡተፍሊካ የተነሳባቸው ተቃውሞ አልቀዘቀዘም ነበር። ፕሬዚዳንቱ ከፕሬዚዳንታዊ ምርጫው መውጣታቸውን ቢያሳውቁም  በቅርቡ ስልጣን እንደሚለቁ ቢገልፁም ተቃውሞውን…

አሊጋዝ ይመር (aligazyimer@gmail.com) መጋቢት 24 ቀን 2011 ዓ .ም. እውነት የምትመረው፣ በዘረኝነት ደዌ የተመታና የኅሊና ሚዛኑ የተበላሸበት ሰው ይህን ጽሑፍ ባያነብ ይሻለዋል፡፡ አንድ ተረት አለ፡፡ አንድ አጭበርባሪ ሌባ ወደ አንድ ገበሬ ቤት ሄዶ አሳድሩኝ ይላል፡፡ እንግዳ ክቡር ነውና የዋሁ ገበሬ…

አዲስ አበባ፣መጋቢት 24፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የመጣው ለውጥ አንደኛ ዓመት የመዘከሪያ ፕሮግራም በሚሌኒየም አዳራሽ ተካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፥ በመድረኩ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልእክት፥ ባለፈው አንድ ዓመት ከጎናቸው ለነበረው መላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። “በተለይም ሰኔ 16 የተደገሰልኝን ሞት ሞት የተሻማችሁልኝ…