አገር አቀፍ ምርጫ ሊካሄድ ጥቂት ሳምንታት በቀረበት፣ በሕዝብ አስተያየት መስፈሪያ የሊብራል-ናሽናል ቅንጅት ከሌበር ፓርቲ ወደ ኋላ ባለበት ወቅት ይፋ የሆነው የፌዴራል መንግሥቱ በጀት የምርጫ ድምፅ ለመማረክ የተበጀተ ተደርጎ ታይቷል።
የፋኦ ሪፖርት ከ113 ሚሊየን በላይ ህዝብ በከፋ ረሃብ መጠቃቱን አስታወቀ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 25/2011)እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2018 ከ113 ሚሊየን በላይ ህዝብ በከፋ ረሃብ መጠቃቱን አንድ ሪፖርት አመለከተ። በዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት ፋኦ አማካኝነት ይፋ በሆነው ሪፖርት ላይ እንደተመለከተው 53 ሀገራት በከፋ የረሃብ አደጋ ተመተዋል። ከእነዚህ ሃገራት መካከል ስምንቱ አደጋው ከፍተኛ ጉዳት…

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 25/2011) የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት አቶ ድንቁ ደያስ በ11.3 ሚሊዮን ብር የቼክ ማታለል ወንጀል ተከሰው ታስረው እንዲቀርቡና ከሀገር እንዳይወጡ የፍርድ ቤት ቤት ትዛዝ ቢወጣባቸውም በደህንነት ባለስልጣናት ጣልቃ ገብነት ተፈጻሚ አለመሆኑን ምንጮች ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል ከትምህርት ዘርፍ በተጨማሪ በተለያዩ…
በአማራ ክልል የታሰሩት ዳኛ ጉዳይ ዳኞችን ሥጋት ውስጥ መክተቱ ተሰማ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 25/ 2011) በአማራ ክልል በፖሊስ ላይ የቅጣት ውሳኔ በመስጠታቸው የታሰሩት ዳኛ ጉዳይ ዳኞችን ሥጋት ውስጥ መክተቱ ተነገረ። በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሞጣ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ዳኛ አንድ የፖሊስ አባል በአንድ ወር እስራት እንዲቀጣ በሰጡት ውሳኔ ምክንያት መታሰራቸው፣ ሌሎች…

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 25/2011) በአፋር ገዋኔ አንድ ወጣት በመከላከያ ሃይል መገደሉ ተሰማ። የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት በመከላከያ ሃይሉ የተገደለው ወጣት ፍየሎችን በመጠበቅ ላይ የነበረ ነው። የመከላከያ ሃይሉ ጥቃት ሰላማዊ ሰልፍ ሲያደርጉ የነበሩት ወጣቶች ላይ ሊሰነዝር ያሰበውን ጥቃት ነው በዚህ ወጣት ላይ የፈጸመው…

የሶማሌ ህዝብ ክልላዊ አጀንዳዎች ወጥቶ በሀገርቀፍ ፖለቲካ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡

የሶማሌ ህዝብ ክልላዊ አጀንዳዎች ወጥቶ በሀገርቀፍ ፖለቲካ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡
“የተመሰረተብኝ ክስ ምንም መሰረት የሌለው ውሸት መሆኑን በሂደት ፍርድቤቱ እንደሚረዳኝ አምናለሁ”- ኢሳያስ ዳኘው

ዋዜማ ራዲዮ- የ59 አመቱ ኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ የኦፕሬሽን ክፍል ዋና ሀላፊ እና የሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው ወንድም የሆኑት ኢሳያስ ዳኘው ዛሬ መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓም የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለፍርድ ቤት ሰጥተዋል፡፡ አቶ ኢሳያስ በኢትዮ ቴሌኮም የNGPO ዳይሬክተር በነበሩበት ወቅት የዩኒቨርሲቲ…