(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 26/2011) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለስኳር ኮርፖሬሽን ለውጭ ዕዳ መክፈያና ለፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ 13 ቢሊዮን ብር ብድር እንዲሰጥ መንግስት ጠየቀ ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለስኳር ኮርፖሬሽን ለሚሰጠው ተጨማሪ ብድር መንግሥት ዋስትና እንደሚሰጥም አስታወቋል። ከሳምንት በፊት በገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ኢዮብ…
በአፋር ገዋኔ የህዝብ ቁጣን ተቀሰቀሰ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 26/2011) በአፋር ገዋኔ በመከላከያ የተገደለው ወጣት ጉዳይ የህዝብ ቁጣን መቀስቀሱ ተሰማ። ሰልፈኞቹ የመከላከያ ሃይሉ ከገዋኔ ይውጣልን፣ገዳዮች ለህግ ይቅረቡልን፣ኮንትሮባንዲስቶች በህግ ይጠየቁልን የሚሉና ሌሎች መፈክሮችን ማሰማታቸውን ለኢሳት የደረሰው መረጃ አመልክቷል። የአፋር ወጣቶች ወደ ስልጣን የመጣው አዲሱ አመራር በሶስት ወራት ውስጥ…
ኤርትራ የቱርክ መንግስትን አሳሰበች

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 26/2011) በኢትዮጵያና በኤርትራ መሀል የተደረሰውን የሰላም ስምምነትና አወንታዊ እርምጃዎችን ለማደናቀፍ ቱርክ ከምታደርገው እንቅስቃሴ እንድትቆጠብ ኤርትራ አሳሰበች። የኤርትራ ሙስሊም ሊግ የሚል ድርጅት በመፍጠርም ሉዋላዊነቴን የሚጋፋ ድርጊት ቱርክ ፈጽማብናለች  ስትልም ኤርትራ ክስ አቅርባለች። ኳታርና ሱዳን ደግሞ በተባባሪነት ከሚያካሂዱት ድርጊት እንዲታቀቡም…

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 26/2011) በቅርቡ ከኢትዮጵያ ወደ ኬንያ ሲበር የተከሰከሰው የቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን ከአብራሪዎች ውጭ በሆነ ችግር መሆኑን የምርመራው የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት አመለከተ። የምርመራ ቡድኑ ባወጣው የመጀመሪያ የምርመራ ሪፖርት  የአውሮፕላኑ አብራሪዎች በአምራቹ ቦይንግም ሆነ በአሜሪካ የፌዴራል አቪዬሽን ባለሥልጣን የተቀመጡ…

የሶማሌ ህዝብ ክልላዊ አጀንዳዎች ወጥቶ በሀገርቀፍ ፖለቲካ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ ይኄንን የተናገሩት በጂጂጋ ከተማ የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ 10ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ላይ ተገኝተው ነው፡፡ ፓርቲው አዳዲስ ሥራ አስፈፃሚና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መርጧል፤ ስምና አርማውንም…

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪሚየር ሊጉ ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ደደቢትን አሸነፈ በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናና ደደቢት በአዲስ አበባ ስቴዲየም ተገናኝተዋል። ሁለቱ ቡድኖች ማምሻውን ባካሄዱት ጨዋታም ኢትዮጵያ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የላይቤሪያው ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዊሃ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላይቤሪያ ዋና ከተማ ሞኖሮቪያ በረራ ማድረግ እንዲጀምር ጠይቀዋል። ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዊሃ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላይቤሪያ በረራ እንዲጀምር ፍላጎታቸውን የገለፁት ከኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር ባሳለፍነው…

  አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26፣ 2011(ኤፍ ቢ ሲ) የሚያዚያ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተባለ። ከመጋቢት 27 ቀን 2011 አ.ም እስከ ሚያዝያ 30 ቀን 2011 ዓ.ም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ።…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስዊድን መንግስት በቀጣይ ሁለት ዓመታት ውስጥ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ በ20 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደሚያሰድግ አስታወቀ፡፡ ተጨማሪ የልማት ድጋፉ በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች የመጣውን ለውጥ ለመደገፍ የሚውል መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። ድጋፉ በዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብቶች ላይ…