ክቡር አቶ አሊ እንድሪስ፤ የመዐሕድ ምክትል ሊቀመንበር የነበሩ፤ በአስጨናቂ ግዜ የህዝብ ልጅ ሆነው የተከሰቱ፤ ከፕ/ር አስራት ወልደየስ ጋርም ሆነው ሲወድቁና ሲነሱ፣ ሲታሰሩና ሲፈቱ፣ ለህዝባቸውና ለሀገራቸውም የነፃነት ውጋገን ሲሉ ብዙ መከራን የተቀበሉ ታላቅ አባት! ትላንት ሲፈልጉት ያጡት ህዝብ ዛሬ ተገለጠና ትውልዱ…
የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን ናዝራዊት አበራን ሊጎበኝ ነው

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 27/2011)አደገኛ አፅ በማዘዋወር ተጠርጥራ በቻይና እስር ላይ የምትገኘው ናዝራዊት አበራ በኢትጵያ ልዑክ በቀጣይ ማክሰኞ እንደምትጎበኝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው እንዳለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የናዝራዊት አበራን ጉዳይ በትኩረት እየተከታተለው ይገኛል። በቻይና ጁዋንግ የሚገኘው…

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 27/2011) የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የፍትሐብሄር ችሎት በቅርቡ እጣ የወጣባቸው የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለባለእድለኞች እንዳይተላለፉ አገደ፡፡ የጋራ መኖሪያ ቤቱን ለማግኘት ተመዝግበው 100 በመቶ የከፈሉ 98 ዜጎች ክስ መመስረታቸውን ተከትሎ የፍርድ ሂደቱ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ለባለ እድለኞች…

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 27/2011) የኢትዮጵያ መንግስት የጸጥታና ደህንንት ተቋማትን የአንድ ዓመት ክንውን ይፋ አደረገ። በአራቱ የጸጥታና የደህንነት ተቋማት ላይ ስር ነቀል ማሻሻያ በመደረግ ላይ መሆኑን አስታውቋል። በዛሬው ዕለት ለሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የጸጥታና ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አቶ ተመስገን…
በአፋር ገዋኔ የተነሳው ሕዝባዊ ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 27/2011) በአፋር ገዋኔ የተነሳው ሕዝባዊ ተቃውሞ ከአዲስ አበባ ወደ ጅቡቲ፣ከጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ የሚወስደውን መንገድ በመዝጋት መቀጠሉ ተሰማ። ወደ መቀሌ የሚጓዙ ተሽከርካሪዎችም እንዳይንቀሳቀሱ መደረጉን ነው ለኢሳት የደረሰው መረጃ የሚያመለክተው። የራሳችንን ሰላም በራሳችን እናስከብራለን በሚል የተነሱት የአፋር ወጣቶች በንጹሃን…

በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ከገጠር ወደ ከተማ አስተዳደር በተካለሉ አካባቢዎች የሚኖሩ ወጣቶች ለ15 ዓመታት የመኖርያ ቤት መሬት ለማግኘት ያቀረቡት ጥያቄ እስከ አሁን ምላሽ አላገኘም አሉ፡፡

በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ከገጠር ወደ ከተማ አስተዳደር በተካለሉ አካባቢዎች የሚኖሩ ወጣቶች ለ15 ዓመታት የመኖርያ ቤት መሬት ለማግኘት ያቀረቡት ጥያቄ እስከ አሁን ምላሽ አላገኘም አሉ፡፡

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል ሲዳማ ዞን ጊርኛአዶ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የ13 ሰዎችን ህይወትን ለቀጠፈው አደጋ መንስኤም ሰራተኞችን ጭኖ ወደ ጫት ማሳ በመጓዝ ላይ የነበር የጭነት አይሱዚ በመገልበጡ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ በዚሁ አደጋ…