በሀገራችን አንድነትን የሚያስተናግድ ብዝሃነት በመቀበል መደመሩ መልካም ሆኖ ካለንበት የፖለቲካ አወቃቀር ችግር እንዴት መላቀቅ እንደሚቻል ተስፋ የተጣለበት ቡራቡሬ ለውጥ እስከምን ድረስ ይዘልቃል ሲሉ በርካቶች ስጋታቸውን  ያንፀባርቃሉ፡፡ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የአብዮታዊ ዴሞክራሲ አስተሳሰብ ሲምታታበት የሚታየው ኢሕአዴግ ሀገሪቱን ከተቆጣጠረበት ጊዜ ጀምሮ…

ኒፕሲ ሃስል ወይም ኤርሚያስ አስገዶም፣ ከሙዚቃ ሞያው በላይ በጎ ተግባሩ በሕይወታቸው ላይ ከፍተኛ ተፅኖ እንዳሳደረባቸው ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በተዘጋጀው የሻማ ማብራት ሥነ – ሥርዓት ላይ የታደሙ ወጣቶች ይናገራሉ። ባለፈው ሳምንት እሁድ ሎስ-አንጀለስ ውስጥ በስድስት ጥይት የተገደለው ኤርትራ – አሜሪካዊው የሙዚቃ…

የሃገራችን ኢትዮጵያን የለውጥ ጎዳና በመጥረግ እና በማቆሸሽ ሂደቱ ላይ ሌላ ማንም ሳይሆን እኛው ኢትዮጵያውያን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ እራሳችን ከፍተኛውን አስተዋጽኦ አድርገናል እያደረግንም እንገኛለን ። ለሚመጣው ነገር ሁሉ ኃላፊነቱ የጋራ እንዲሆን አድርገን ብንሰራው ስራችንም ብዙም  በስህተት አይጨማለቅም  ነበር ባይ ነኝ…
ብሄረተኝነት ለኦሮሞ አይጠቅምም፣ ለማንም አይጠቅም ይላሉ አቶ ታከለ ኡማ #ግርማካሳ

አቶ ታከለ ኡማ በጋዜጠኛና አክቲቪስት እስክንድር ነጋ ከሚመራው የባለአደራ ምክር ቤት ጋር ለመነጋገር ቀጠሮ መያዙን ሰምቻለሁ። ይሄ መልካም ዜና ነው። መሰረታዊ የአዲስ አበባ ሕዝብ ጥያቄ ይዘው ከተነሱ ጋር የአዲሳ አበባ ከተማ አመራር ነን የሚሉ ማዳመጥና መስማት ከስራ ዘርፋቸው አንዱ ነው።…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሩዋንዳ ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ኪጋሊ ሲደርሱም የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ አቀባበል አደርገውላቸዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የሚመራው…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የዩጋንዳ አቻውን በደረስ መልስ በማሸነፍ በ2020 የቶክዮ ኦሊምፒክ ማጣሪያ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ። የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የ2020 ኦሊምፒክ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በዛሬው እለት ከኡጋንዳ አቻው ጋር በኡጋንዳ አድርጓል። ጨዋታውንም…

ምርጡ ሰው ጋሸ ስብሃት ገ/እግዚአብሄር መሞቱን የሰማሁ ዕለት ማለዳ በጣም አዝኜ ባዶ ቢሮ ውስጥ ብቻየን ተቀምጬ እያለ ትምህርት ቤት እያለ ከሚሰጠው ሪፈረንስ መፅሃፍ ውጭ ምንም አይነት መፅሃፍ አንብቦ እንደማያውቅ ሁሌ የሚነግረኝ የቢሮ ተጋሪ ባልደረባየ ገርበብ ያለውን ቢሮ በርግዶ ገባ፡፡ቀና ብየ…
Great day for the Ethiopian Judo & JuJitsu Sport.

African Championship,  Marrakech, (Benguerir),  Morocco, April 5, 2019 Yared Negusse is the new African Ju-Jitsu Champion in Brasilien Ju-Jitsu which is kind of more Judo oriented system in 56 kg. For the first time ever in the history the Ethiopian…

አዲስ አበባ፣መጋቢት 28፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤትን ጨምሮ ሀገራት በሊቢያ ዳግም ያገረሸውን ግጭት እያወገዙ ነው። ምክር ቤቱ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው በጀነራል ካሊፋ ሀፍታር የተመራው ወታደራዊ ሀይል ወደ ትሪፖሊ የሚያደርገውን ጉዞ እንዲያቆም አሳስቧል። ምክር ቤቱ ለዚህ እንደ…