አብመድ በሰሜን ሸዋ ዞን አጣየ፣ካራቆሬ፣ ማጀቴ እና ሌሎችም አካባቢዎች” የተደራጁ” በተባሉ ቡድኖች እየተፈፀመ ያለው ጥቃት ቢቀንስም ነዋሪዎቹ አሁንም ለደኅንነታቸው ስጋት ላይ መሆናቸውን ለአብመድ ተናግረዋል። በአካባቢው ከትናንት ከቀኑ 9:00 ጀምሮ በንፁሀን ላይ በተከፈተ ተኩስ የሰዎች ህይዎት ማለፉን የየአካባቢዎቹ ነዋሪዎችና የፀጥታ አካላት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፋርብሄራዊ ክልላዊ ምክር ቤት ስምንተኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ በሰመራ ከተማ እያካሄደ ነው። ለሦስት ቀናት በሚቆየው ጉባዔ መክፈቻ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ የምክር ቤቱን ስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል። በዚህም ከአጎራባች…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ ለዘር ማጥፋት መንስኤ የሚሆኑ የጥላቻና የጎሰኝነት አስተሳሰብን በመዋጋት አንድነትን ለማጎልበት መስራት እንደሚገባ የአፍሪካ ህብረት አሳሰበ። ህብረቱ 25ኛውን የሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ መታሰቢያ መርሃ ግብር ዛሬ በአዲስ አበባ አካሂዷል። እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር በ1994 በቱቲሲና ሁቱ…
ድሬዳዋ ከተማ፣ መቐለ 70 እንደርታና ሲዳማ ቡና ድል ቀንቷቸዋል አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ድሬዳዋ ከተማ፣ መቐለ 70 እንደርታና ሲዳማ ቡና ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዛሬ በተካሄዱ ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከተማ፣ መቐለ 70 እንደርታና ሲዳማ ቡና ድል…

ግጭት ተቀስቅሶ የሰው ሕይወት በጠፋባቸው በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን እና የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አዋሳኝ አካባቢዎች መከላከያ ሰራዊት ጣልቃ እንዲገባ መወሰኑን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታወቁ። አጣዬ፣ ማጀቴ እና ካራቆሬ በተባሉ ከተሞች በተቀሰቀሰው ግጭት የሰው ሕይወት መጥፋቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ…

በርካታ የፖለቲካ ምርምሮችንና ጥናቶችን ስንቃኝ የ“ዴሞክራሲ” ሃሳብ ትልቁንና ማዕከላዊውን ሥፍራ መያዙን እንገነዘባለን። ዴሞክራሲ – ችግር (problem)፣ መፍትሄና (solution) ሂደት (process) ነች። በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ዴሞክራሲ የትምህርት ተቋማትና ዩኒቨርሲቲዎች ምርምርና ጥናት ከመሆን አልፋ ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ የዋለች ማደናገርያ ሆናለች። በዚህ ዘመን ብዙዎች ዴሞክራት ለመምሰል ይሞክራሉ። የሕዝብ ፍላጎትና…

አባይ ሚዲያ ዜና  ከፍተኛ የጦር መሳሪያ የታጠቁ ሃይሎች በሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኙ አከባቢዎች  በንጹሃን ነዋሪዎች ላይ ጥቃት መክፈታቸው ተገለጸ።  የታጠቁት ሃይሎች እነማን እንድሆኑ በስም መጥቀስ ያልፈለጉት የአጣዬ ከንቲባ የሆኑት አቶ ጌታቸው በቀለ ከትላንት መጋቢት 28 ቀን 2011 አም የጀመረው የታጣቂዎቹ…

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ አካባቢዎች የተቀሰቀሰው ግጭት አሁንም ተባብሶ ቀጥሏል። ግጭቱ ትናንት ከቀኑ 9:30 ጀምሮ በአጣዬ በማጀቴና በካራ ቆሬ አካባቢዎች መባባሱም ተሰምቷል። ስለ ጉዳዩ የጠየቅናቸው የአጣዬ ከተማ ከንቲባ አቶ ጌታቸው በቀለ ግጭቱ በአካባቢው ነዋሪና በታጠቁት ኃይሎች መካከል መፈጠሩን…

ሰው ነኝ።  ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ እንደጀንበሯ ፣ጥዋት  ወጥቼ ማታ ልጠልቅ እችላለሁ ። ሌላውም እንደእኔ ሰው ነው። ህይወቱም የምትሰነብተው እድለኛ ከሆነ ፣ከጀንበር ፍንጥቀት እስከሥርቀት ነው ።    “የሱም ሆነ የኔ ሰው መሆን ነው  እንጂ ዋናው ቁም ነገሩ  ሌለው  በዘመን ውስጥ ሰዎች…

ከዘመናዊው የኢትዮጲያ ታሪክ ጅማሮ (ከ1855 እ.አ.አ) አንስቶ ተቆራርሳ የነበረችውን ኢትዮጲያን አንድ የማድረጉና ሀገርን የመገንባቱ ጉዞ በአጼ ቴውድሮስ ተጀምሮ ከብዙ መደናቀፎች በኃላ በአጼ ሚኒሊክ ሲጠናቀቅና የዛሬዋ ኢትዮጲያ አሁን ባለችበት ሁኔታ ስትፈጠር የዘመኑ የኦሮሞና የአማራ (ኦሮ-ማራ) ጥምረት ትልቁን ድርሻ ተወቷል፡፡ አፄ ሚኒሊክ…