በማዕከላዊ እና በምዕራብ ጎንደር ከተፈጠረው ችግር መንግሥት ትምህርት መውሰድ አለበት፦ የጎንደር  ነዋሪዎች

‹‹በማዕከላዊ እና በምዕራብ ጎንደር ከተፈጠረው ችግር መንግሥት ትምህርት መውሰድ አለበት፡፡›› የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በከሚሴና በአጣየ አካባቢዎች በተፈጥረው ግጭት በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ በደረሰው ጉዳት ማዘናቸውን የገንዳ ውኃ ከተማ አስተዳደር እና የጎንደር ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ተናገሩ። በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሚሴ…
የሰላም መደፍረስ ለመመለስ የፀጥታ አካላት ህጋዊና ተመጣጣኝ እርምጃ እንዲወስዱ ትዕዛዝ ተላለፈ

የተከሰተውን የሰላም መደፍረስ ለመመለስ የፀጥታ አካላት ህጋዊና ተመጣጣኝ እርምጃ እንዲወስዱ ትዕዛዝ ተላለፈ * በከሚሴና በአጎራባች አካባቢዎች ህይወታቸውን ላጡ የብሔራዊ ጸጥታ ምክር ቤት ሀዘኑን ገልጻል (ኢ.ፕ.ድ) በከሚሴና በአጎራባች አካባቢዎች እንዲሁም በሌሎች አካባቢዎች የተከሰተውን የሰላም መደፍረስ የፌዴራልና የክልል የፀጥታ አስከባሪ ተቋማት አስፈላጊውን…

በኢትዮጵያ በፓርኮች ላይ እየደረሰ ያለው ቃጠሎ በብዝሃ ህይወት ላይ ስጋት ፈጥሯል በኢትዮጵያ በፓርኮች ላይ እየደረሰ ያለውን ቃጠሎ መከላከል የሚያስችል ዘመናዊ አሰራር መዘርጋት ካልተቻለ የብዝሃ ህይወት መዋቅር አደጋ ላይ እንደሚወድቅ የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት ገለጸ። የእሳት አደጋ በሚያሰጋቸው ፓርኮች አካባቢ የእሳት…

የመከላከያ ሰራዊቱ ግጭቱ ወደተቀሰቀሰባቸው የአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞንና ወደ በሰሜን ሸዋ ዞኖች ከገባ በኋላ ሙሉ በሙሉ ተኩስ መቆሙን የመከላከያ ሚኒስቴር ም/ኢታማዦር ሹም ጽ/ቤት ኃላፊ ኮለኔል ተስፋዬ አያሌው ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።…

የመከላከያ ሰራዊቱ ግጭቱ ወደተቀሰቀሰባቸው የአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞንና ወደ በሰሜን ሸዋ ዞኖች ከገባ በኋላ ሙሉ በሙሉ ተኩስ መቆሙን የመከላከያ ሚኒስቴር ም/ኢታማዦር ሹም ጽ/ቤት ኃላፊ ኮለኔል ተስፋዬ አያሌው ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።

የመከላከያ ሰራዊቱ ግጭቱ ወደተቀሰቀሰባቸው የአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞንና ወደ በሰሜን ሸዋ ዞኖች ከገባ በኋላ ሙሉ በሙሉ ተኩስ መቆሙን የመከላከያ ሚኒስቴር ም/ኢታማዦር ሹም ጽ/ቤት ኃላፊ ኮለኔል ተስፋዬ አያሌው ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።
Ethiopia: A Country on the Brinks .[i]

By Dawit W Giorgis * ‘Absolutely Oversold’ As instability and violence spreads across much of Ethiopia, with most recent incidents getting close to the capital in Northern Showa, it is becoming a matter of grave concern to Ethiopians and regional…

ማብራሪያ ስለመስጠት /የግሌ ነው/ የክርስቲያን ታደለVS ዶ/ር አምባቸው የትላት እሳቤና የአማራ ቀጣይ የቤት ስራ !!! የሰሞኑ የከሚሴና የሰሜን ሸዋው የአማራ መጠቃት አመት ሙሉ ዝግጅት የተደረገበት ነው ለዚህ ደግሞ የሰሜን ሸዋ ዞን የፀጥታ መምሪያ ምስክርነት ሰቷል ዛሬ ላብራራ የፈለኩት የሁለቱን ሰዎች…