በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በሰሜን ሸዋ ዞኖች የተለያዩ ከተሞች ሰሞኑን ለተመፀመው ጥቃት ግጭቱን የቀሰቀሰው ማነው? ነዋሪዎች፣የዞኑ አስተዳዳሪዎች፣ የአብን እና የግንቦት ሰባት አመራሮች አስተያየት ተጠይቀዋል።

ከቻይና ብድር በመውሰድ ከአፍሪካ በሁለተኛ ደረጃ ላይ መሆኗ የሚነገርላት ኢትዮጵያ ፣ ከሰሞኑ የብድር አከፋፈልን የተመለከተ ውይይት ከአበዳሪዎ ቻይና ጋር መጀመሯ ተሰምቷል፡፡ለመሆኑ ኢትዮጵያ ከቻይና የወሰደችውን ዕዳ መክፈል የማትችልበት አቅም የላትምን ?(ዘገባው ይዳስሰዋል)

ከሊቢያ የጠረፍ አደጋ ፍልሰተኞችን ያተረፈው የመድህን መርክብ ማቆሚያ ወደብ ፍለጋ ሲዘዋወር፤ 64 ከአደጋ የተረፉ ፍልሰተኞች የመጠጥ ውሀና የምግብ እጥረት እንደገጠማቸው የመርከቡ ባለሥልጣኖች አስታወቁ።

አመት የሞላው የዶክተር አብይ በዓለ ሲመት ላለፉት ፪፯ ዓመታት ሳይቋረጥ ሲካሄድ ለነበረው የህዝቦች እምቢተኝነት ዓመጽ የለውጥ ሽግግር ምዕራፍ መባቻ መሆኑ ዋና ገጽታው ነው።  ይሄው የሽግግር ንቅናቄ  ስጋት፤ ጥርጣሬና ተስፋ የተቀላቀለ ነፋስ እያናወጠው መጓዙን ቀጥሏል። ከጅምሩ ልክ በሌለሽ የተስፋ ፈንጠዝያ የተሳከረው…

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY                                    1-የትግራይ ክልል፣     2- የአማራ ክልል፣     3-የኦሮሚያ ክልል፣     4- ደቡብ ክልል፣      “ኃይማኖት የግል ነው፣ ሀገር የጋራ ነው ቅዱስ መሪ ቃል፣ አፍሮ አይገባ ለቡዳ ዘረኛ ፖለቲከኞች መድኃኒት ነው” ኢትዮጵያዊያን የጦርነት፣ የርሃብ፣ የበሽታ፣ የዘመነ መሳፍንት ዘመንን የተሸገሩበት ‹‹ኃይማኖት…