ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዜግነትና በመራጮች ትምሕርት ረቂቅ መመሪያ ላይ ከሲቪክ ማሕበረሰብ ድርጅቶች ጋር ውይይት አካሄደ። “በሀገሪቱ ያለው ሁኔታ ለምርጫ አመቺ አይደለም ተብሎ ቢታሰብ፤ ምርጫ ቦርድ የማራዘም ስልጣን አለው?” በሚል የተጠየቁት ሰብሳቢዋ በዜጎች ደህንነት ላይ የተባባሰ ሁኔታ ለማምጣት ምርጫ እንደማይደረግና ሁኔታው…

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ትናንት የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም ቀጥሏል። በግጭቱ ጉዳት ደርሷል። በአማራና በኦሮሞ ብሔረሰብ ተወላጆች መካከል መካረር ተፈጥሮ ግጭት እንዳይከሰት የኃይማኖት አባቶች በተማሪዎች መካከል ተገኝተው ምክር ሰጥተዋል።

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ትናንት የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም ቀጥሏል። በግጭቱ ጉዳት ደርሷል። በአማራና በኦሮሞ ብሔረሰብ ተወላጆች መካከል መካረር ተፈጥሮ ግጭት እንዳይከሰት የኃይማኖት አባቶች በተማሪዎች መካከል ተገኝተው ምክር ሰጥተዋል።

በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤትና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የተጀመሩ ሥራዎችን የሚያግዝ “ፍትህ” የተሰኘ አዲስ ፕሮጀክት በኢትዮጵያና በዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ይፋ ተደረገ።

ዘመናዊ ፉከራ ዛራፍ!ዘራፍ!ዘራፍ !! … አካኪ !ዘራፍ! ሮጬእገባለሁ ዘራፍ!… ከእናቴ ቀሚስ! ህዝብ ሲጯጯህ !ጀግና ሲጋደል!… ሀገር ሲታመስ! ህምምም! ህምምምም !…. ዘራፍ! ዘራፍ! በአፍ ይጠፉ!  በለፈለፉ ! … በአንዱ ምላስ ነው! እትት! ትት!ትት! ሺዎቹ ጅሎች፣የሚቀሰፉ ! የአፍ ዴሞክራሲ፣ዘራፍ!ከቶ አይገባኝም   ! ዘራፍ!ዘራፍ!ዘራፍ!አካኪ…

ኒውዚላንድ ውስጥ በቅርቡ የዓርብ ጸሎታቸውን ለማድረስ መስጊድ ውስጥ በተሰበሰቡ አማንያን ላይ የተፈጸመውን ጨካኝ ግድያ የሚያሳዩ በወቅቱ የተቀረጹ የቪዲዮ ቅጂዎች የማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን ላላቸው ኩባንያዎች የማንቂያ ጥሪ ሆኗል።

የደቡብ ሱዳንን ለአምስት ዓመታት የዘለቀ የርስ በርስ ብጥብጥ ለማስቆም ያስችላል የተባለውን የሰላም ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ ጥቂት ሳምንታት ሲቀሩት የሃገሪቱ የሃይማኖትና ሲቪክ መሪዎች የሚሣተፉበት የፀሎት ሥነ-ሥርዓት ሊካሄድ ታቅዷል።

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2011) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሜጀር ጄነራል ደግፌ በዲ ከሃላፊነታቸው መነሳታቸው ተገለጸ። ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሹመቱ የተሰጣቸው ሜጀር ጄነራል ደግፌ በዲ ከሃላፊነታቸው የተነሱበት ምክንያት በጡረታ እንደሆነ በተሰጣቸው ደብዳቤ ላይ መገለጹን ሪፖርተር…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2011)በጅማ ዩኒቨርሲቲ የጅማ ህክምና ማዕከል የጤና ሰራተኞች የስራ ማቆም አደረጉ። ሰራተኞቹ የስራ ማቆም አድማውን የመቱት ባለፈው እሁድ ሌሊት በማዕከሉ ድንገተኛ ክፍል ባልታወቁ ሃይሎች ሁለት በልምምድ ላይ ያሉ ዶክተሮችን የግድያ ሙከራና በሌሎች ባለሙያዎች ላይ ደግሞ ጉዳት ማድረሳቸውን ተከትሎ ነው።…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2011)በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳ ቡኒቲ ቀበሌ የሚኖሩ የአማራ ክልል ተወላጆች አካባቢውን ለቀው እንዲፈናቀሉ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ ። ነዋሪዎቹ ለኢሳት እንደገለጹት አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ የተደረገው በቀበሌ አመራሮች ውሳኔ ነው። ባለፈው መስከረም ጀምሮ ሶስት ጊዜ ከአካባቢው እንድንፈናቀል ተደርገናል የሚሉት ነዋሪዎቹ …

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2011)በሰሜን ሸዋ አጣዬና ማጀቴ አካባቢ በተከሰተው የጸጥታ ችግር 27 ሰዎች መገደላቸውን የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አስታወቁ። ፋይል ከተገደሉት መካከል ሦስቱ የአማራ ክልል ፖሊስ አባላት መሆናቸው ታውቋል። ዋና አስተዳዳሪው አቶ ተፈራ ወንድማገኘሁ ለመንግታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በሰጡት መግለጫ…