ባለፈዉ ሰሞን ደመቀ መኮነን ምክትሉን እና ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ደርቦ ይይዛል የሚል ወሬ ተሰምቶ ነበር፡፡ ምናልባት ትክክለኛ አካሄድ የሚመስለኝ ዶ/ር አብይ የዉጭ ጉዳይ ይሁን ደመቀ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሆኑ የተሻለ ነዉ፡፡አሁን ሳስበዉ ዉጭ ጉዳይ አለ ማለት ይቻላል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ነዉ የጠፋዉ፡፡…
Ethiopia in the last 12 months: change and challenges

by Solomon Hailemariam Ethiopia’s Prime minister Abiy Ahmed speaks during a press conference at his office in Addis Ababa, on August 25, 2018. (Photo by Michael Tewelde / AFP) (Photo credit should read MICHAEL TEWELDE/AFP/Getty Images) What is happening in…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 3/2011)በለንደን የኢኳዶር ኤምባሲ ለሰባት ዓመታት ተጠልሎ የነበረው የዊክሊክሱ መስራች ጁሊያን አሳንጅ በቁጥጥር ስር ዋለ። በምዕራባውያን መንግስታት በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው አሳንጅ ለኢኳዶር መንግስት ያቀረበው የፖለቲካ ጥገኝነት ጥያቄ ውድቅ መሆኑን ተከትሎ በእንግሊዝ ፖሊስ እጅ መውደቁን ቢቢሲ ዘግቧል። አሜሪካን አሳንጅ ተላልፎ…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 3/2011)የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር ከስልጣናቸው ተነሱ። እሳቸውን ጨምሮ ሶስት የሱዳን ገዢ ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣናት በቁም እስር ላይ መሆናቸውን ዓለም ዓቀፍ መገናኛ ብዙሃን በመዘገብ ላይ ናቸው። የ30 ዓመቱ የአልበሽር አገዛዝ ያከተመው ለወራት የዘለቀው ህዝባዊ አመጽ መቀጣጠሉን ተከትሎ ነው። የሱዳን…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 3/2011)በከሚሴ ለተፈጸመው ጥቃት ዘላቂ መፍትሄ ካልተሰጠው ዳግም ሊከሰት እንደሚችል ነዋሪዎች ስጋታቸውን ገለጹ። የአማራ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት እንደዘገበው ከሰሞኑ የተነሳው ግጭት ወደ ስፍራው በገባው የፀጥታ ኃይልና በአካባቢው ማህበረሰብ ድጋፍ ቢረጋጋም ለጉዳዩ ዘላቂ እልባት እስካልተሰጠው ድረስ ከስጋት ነፃ መሆን እንደማይችሉ…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 3/2011) በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የተነሳው የእሳት ቃጠሎ ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ መሆኑ ተገለጸ። ለሁለተኛ ጊዜ የተከሰተው የእሳት ቃጠሎ በፍጥነት በመዛመት የፓርኩን ሰፊ ክፍል ማዳረሱ ታውቋል። የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር ባለስልጣናት የፌደራል መንግስቱ አስቸኳይ ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል። ባህልና…

ከ150 በላይ ኢትዮጵያዊያን አሁንም በኬንያ እሥር ቤቶች ውስጥ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አስታወቀ። በኢምባሲዉ የቆንሲላ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ቴዎድሮስ ተፈሪ ኢምባሲዉ ትላንት ከታንዛኒያ ወደ ኬንያ የተባረሩ 54 ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገር ማስመለሱንም አክለዉ ገልጸዋል። (ዝርዝርሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)    …

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ አውጥጧል። ኢትዮጵያ ወዳጅና ጎረቤት በሆነችው ሱዳን እየተካሄደ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለችመሆነን ሚኒስቴሩ አስታውቋል። ሱዳናውያን አሁን ያሉበትን አስቸጋሪ ሁኔታ በብቃት እንደሚወጡት ኢትዮጵያ ጽኑ እምነት አላትም ብሏል። ኢትዮጵያ…