የአብይ  አዲስ የፀረ ሙስና ዘመቻ አቤቱታ ሲቀርብባቸው በከረሙ ተቋማት ላይ አነጣጥሯል

በሳምንቱ ማብቂያ አዲስ የፀረ ሙስና ዘመቻ ተጀምሯል። መንግስት ስልሳ የሚጠጉ የሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎችን በቀጥጥር ስር አውሎ ጉዳያቸው እየተመረመረ ይገኛል። እነማን ታስሩ? በምንስ ወንጀል ተጠረጠሩ? ዋዜማ ጉዳዩን በበቂ ጥልቀት አቅርባለች። አንብቡት ዋዜማ ራዲዮ- በፌደራል ፖሊስ የሙስና ወንጀሎች ምርመራ ዳይሬክቶሬት ከጥር ወር…

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 4 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ባሳለፍነው ቅዳሜና እሁድ ብቻ 17 ሺህ 600 ኩንታል አስቸኳይ የምግብ አቅርቦት ለጌዴኦ ዞን ተፈናቃዮች መላኩን ገለጸ። ተፈናቃዮችን በሁለት ወራት ውስጥ ወደ ቀድሞ መኖሪያ ቀያቸው ለመመለስ…

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 4 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ። ማዕከላዊ ኮሚቴው ለአራት ተከታታይ ቀናት በመቐለ ሲያካሂድ የቆየውን መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ አጠናቋል። በአራት ቀን ቆይታውም የ6 ወር አፈጻጸሙን…
ፍኖተ ሠላም – በመስኮት ዘሎ ክፍል ውስጥ የገባ ነብር በኮሌጅ ተማሪዎች ላይ ጉዳት አደረሰ

በመስኮት ዘሎ ክፍል ውስጥ የገባ ነብር በተማሪዎች ላይ ጉዳት አደረሰ በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሠላም ከተማ በፍኖተ ዳሞት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ አንድ ነብር በመስኮት ዘሎ ክፍል ውስጥ በመግባት በትምህርት ላይ በነበሩ ተማሪዎች ላይ ጉዳት አድርሷል። ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት 10፡30 ሰዓት…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጀርመኑ አንጋፍ የእግር ኳስ ክለብ ባየር ሙኒክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የእግር ኳስ አካዳሚ እንደሚከፍት አስታወቀ፡፡ ይህንን በማስመልክትም የፊታችን ረቡዕ በአዲስ አበባ ስታድየም የእግር ኳስ ጨዋታዎች እንደሚካሄዱ ክለቡ በፌስ ቡክ ገጹ አስታውቋል። በዚህም ስምንት የታዳጊ እግር…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢሲ) የሀገሪቱን የመገናኛ ብዙሀን ዘርፍ ነባራዊ ሁኔታና ገፅታን ለመቀየር የሚያስችል ረቂቅ ፖሊሲና ስትራቴጂ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን አስታወቀ። ለዚህ የመገናኛ ብዙሀን ፖሊሲና የኮሙዩኒኬሽን ስትራቴጂክ ረቂቅ ሰነድ ማጎልበቻ ግብዓት ለማሰባሰብ ለግልና የመንግስት መገናኛ ብዙሀን ተቋማት አመራሮችና…

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 4፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2020 ዓለም አቀፉን የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ውድድርን ልታስተናግድ ነው። ዛሬ በዩናይትድ ስቴትስ ቦስተን ከተማ ዓለም አቀፉ የባለ ልዩ ጣዕም ቡና አክስፖ በይፋ ተጀምሯል። በዓለም አቀፉ የቡና አቀነባባሪዎች ማህበር…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ሰራዊት በሚገኝበት ማንኛውም ስፍራ በመጪው እሁድ በሚካሄደው የፅዳት ዘመቻ በንቃት እንደሚሳተፍ ተገለፀ፡፡ የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር አሁድ የሚካሄደውን የፅዳት ዘመቻ አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል መሀመድ ተሰማ የመከላከያ ሰራዊት…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ባለፉት ሶስት ወራት 24 ሚሊየን ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃዎችን መያዙን አስታወቀ፡፡ በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው በቀጠናው በኮንትሮባንድ እንቅስቃሴ የሚሳተፉ አካላትን አድኖ ለህግ የማቅረቡ ስራ ተጠናክሮ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በግብርና፣ ንግድ እና በጤና ዘርፎች ላይ በጋራ ለመስራት ለአምስት አመት የሚቆይ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን እና የአሜሪካ ልማት ተራድኦ ድርጅት ምክትል ዳይሬክተር ቦኒ ግሊክ ተፈራርመዋል፡፡ በስምምነቱ ወቅት…