በኢትዮጵያና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለው ግንኙነት ሥራ ፈጠራን በመደገፍና በዘላቂ መዋዕለ-ነዋይ ላይ ያዘነበለ እንዲሆን ለማስቻል እንደሚሠሩ አዲሱ አምባሳደር ፍፁም አረጋ አስታውቀዋል። የሹመት ደብዳቤአቸውን ሰሞኑን ለፕሬዚዳንት ትረምፕ ያቀረቡት አምባሳደር ፍፁም ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ በውጭ ያሉ ኢትዮጵያዊያን ለውጡ በውጤታማና በተረጋጋ መንገድ…

“ከታወቁ ዓለምአቀፍ የሽብር ድርጅቶች ጋር የተቀናጀ የሽብር አድራጎት ኢትዮጵያ ውስጥ ለመፈፀም ሲዘጋጁ ነበር” የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተይዘው መታሠራቸውንና ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን የሃገሪቱ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስታውቀዋል።

ፌደራል መንግሥቱ ለጌዴኦ ቀውስ ግልፅና ዘላቂ መፍትኄ እንዲሰጥ የጌዴዖ ምሁራን ማኅበር ጠይቋል። በሕዝቡ ላይ ለደረሰው ከፍተኛ ጉዳት ተመጣጣኝ ትኩረት በክልልና በፌደራል መንግሥት ባለመሰጠቱ ችግሩ የከፋ መሆኑን በመግለፅ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የመከሩት ምሁራን መንግሥትን በምክንያትነት ከስሰዋል።

ፌደራል መንግሥቱ ለጌዴኦ ቀውስ ግልፅና ዘላቂ መፍትኄ እንዲሰጥ የጌዴዖ ምሁራን ማኅበር ጠይቋል። በሕዝቡ ላይ ለደረሰው ከፍተኛ ጉዳት ተመጣጣኝ ትኩረት በክልልና በፌደራል መንግሥት ባለመሰጠቱ ችግሩ የከፋ መሆኑን በመግለፅ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የመከሩት ምሁራን መንግሥትን በምክንያትነት ከስሰዋል።

ዝም ብለን አብይን እና ለማን በመደገፋችን እንቀጥል፣ከረር ያለ ትችትም አንተቻቸው የሚለው አካሄድ በአብይ እና ለማ ለስላሳ አንደበት ተከልለው የልባቸውን ለሚሰሩ አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች ያሻቸውን እንዲያደርጉ መልካም እድል መስጠት ይመስለኛል፡፡

በሃገራችን ፖለቲካ ልማድ ስልጣን የያዘ አካል ያሻውን ለማድረግ የሚያግደው ነገር የለም፡፡ የዚህ ምክንያቱ ስልጣንን ሊገሩ የሚችሉ የዲሞክራሲ ተቋማት አቅም አለመዳበር ነው፡፡ ደርግ ያሻውን ሲገድል የኖረው፣ህወሃት እጁ የቻለውን ሁሉ ሲዘርፍ የከረመው፣አሁን ደግሞ ባለተራው ኦህዴድ ለዚሁ ልማድ እየተንደረደረ ያለው ስልጣን እንዳያባልግ ልጓም…

በሃገራችን ፖለቲካ ልማድ ስልጣን የያዘ አካል ያሻውን ለማድረግ የሚያግደው ነገር የለም፡፡ የዚህ ምክንያቱ ስልጣንን ሊገሩ ሚችሉ የዲሞክራሲ ተቋማት አቅም አለመዳበር ነው፡፡ ደርግ ያሻውን ሲገድል የኖረው፣ ህወሃት እጁ የቻለውን ሁሉ ሲዘርፍ የከረመው፣ አሁን ደግሞ ባለተራው ኦህዴድ ለዚሁ ልማድ እየተንደረደረ ያለው ስልጣን…

በደቡብ ክልል፤ የዞን መዋቅር ለውጥ ግጭት እያባባሰ ነው – እስካሁን “7 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፤ በሺዎች ተፈናቅለዋል” – “የዞን አስተዳደሩ ሙሉ በሙሉ ከስራ ውጪ ተደርጓል” – “መከላከያ ኃይል እንዲገባልን ተደጋጋሚ ጥሪ አቅርበናል” Addis Admass በደቡብ ክልል በሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን፣ ጉማይዴ…
ሁለት የደቡብ አፍሪካ ሂሊኮፕተሮች ኢትዮጵያ ገብተዋል፤ ማጥፋቱን ነገ ጠዋት ይጀምራሉ

ሁለት የደቡብ አፍሪካ ሂሊኮፕተሮች ኢትዮጵያ ገብተዋል፤ ማጥፋቱን ነገ ጠዋት ይጀምራሉ ረዥም ጊዜ የፈጀው ረዥም በረራ ለማድረግ የሚችል ሂሊኮፕተር ሲፈለግ ነው፡፡ ማጥፊያው በሌላ ተጭኖ ነው የመጣው” ተብሏል። ከሳምንታት በፊት በሰሜን ብሔራዊ ፓርክ የተነሣውን እሳት ለማጥፋት በፌዴራል መንግሥት ደረጃ የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት…

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 5 ፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የተነሣውን እሳት ለማጥፋት የእሳት አደጋ ሄሊኮፕተሮችና የቴክኒክ ባለሙያዎች ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸውን የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ገለፀ። ከሳምንታት በፊት በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የተነሣውን እሳት ለማጥፋት በፌዴራል መንግሥት ደረጃ የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና…

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 5 ፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከጠቅላላ ህዝቦቿ መካከል ከ30 እስከ 40 በመቶ የሚጠጉ ዜጎቿ በተለያየ አይነት ሱስ የተያዙ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ ይህ የተባለውም የፀረ ሱስ ማህበራዊ እንቅስቃሴ መክፈቻ ፕሮግራም “አይሰለጥንብኝም” በሚል መሪ ቃል በይፋ በተጀመረበት መድረክ ላይ ነው፡፡…