IAAF Abrha Milaw and Gelete Burka Take Paris Marathon Titles Ethiopia’s Abrha Milaw and Gelete Burka prevailed at the Schneider Electric Paris Marathon, an IAAF Gold Label road race, whose 43rd edition took place on Sunday (14). Milaw clocked 2:07:05…

  “ ሺ ቢታልብ ያው በገሌ ነው፡፡“ አለች ድመት ይባላል፡፡ “ድመት አለች“ ተባለ እንጂ ፣ ምን ቢደክም ፣ምን ቢለፋ፣ወትት ከምትሰጠው ላም ጋር ስቃዩን ቢያይም ፣ወተቷን አልቦ ሲያበቃ፣ለቀን ሙሉ ድካሙ ፣የማይመጣጠን ምንዳ እንጂ፣ተጨማሪ አንድ ማንኪያ ወተት እንኳን ስለማይሰጡት፣የህንን ኢ- ፍትሃዊ ድርጊት…

ሚያዝያ 05 ቀን 2011 ዓ.ም. ኢሕአዴግና ደጋፊዎቹ የ“ለውጥ” እንቅፋቶች የድምጽ ቅጂውን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ https://www.youtube.com/watch?v=oRK2p86xt7c ኢትዮጵያችን እንደ ሀገር ለመኖሯ ጥርጥር የለንም። ትላንትም ዛሬም ነገም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች! ይህ ለኢትዮጵያ እንደ ሀገር የህልውናዋ ጉዳይ በበርካታ ሕይወት የተገነባ ነው። ለሀገራችን ልምላሜ ፣…

በኢትዮጵያ አንድ ዓመት ያስቆጠረው ለውጥ በብዙ ፍላጎቶች እንዲሁም ሥልጣናቸውን በተነጠቁ ወገኖች እና የፖለቲካ ንግድ ላይ በቆዩ ሃይሎች ፈተና እየገጠመው መሆኑ ግልጽ ነው።ይህ ዛሬ የሚታየው መንገጫገጭ ግን የትናንቱን የመቃብር ሕይወትና የመቃብሩን ጥልቀት በፍጹም ሊያስረሳን አይገባም። ኢትዮጵያውያን ያለፍንበትን መከራ በማሰላሰል ብቻ ሳይሆን…

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድና መንግሥታቸዉ ዕለት በዕለት ሕይወት፤ሐብት፤ንብረት የሚያጠፋዉን፣ ሚሊዮኖችን የሚያፈናቅለዉን  ግጭት ማስቆም፣ ሕግና ሥርዓት ማስከበር አንድም አልቻሉም።ሁለትም አልፈለጉም፣ ሰወስትም ትዕግስታቸዉ እስኪያልቅ ስንት ሰዉ ሕይወቱን መገበር እንዳለበት አይታወቅም

በሰሜን ሽዋ ዞን እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሰሞኑ የተከሰተውን የሰላም እጦት በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከፌደራል ልዩ ኃይል እና ከአማራ ክልል ልዩ ኃይል የተውጣጣ ጥምር የፀጥታ ኃይል ተቋቁሞ ወደ ሥራ ገብቷል፡፡ ዛሬ በከሚሴ ከተማ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጠው ጥምር የፀጥታ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ምክር ቤት ከነገ ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል። የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ምክር ቤት ከነገ ጀምሮ ማለትም ሚያዝያ 7 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን የሚካሂድ መሆኑን…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በተካሄዱ 20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባት ጨዋታዎች  ስድስቱ ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ አንዱ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ፡፡ የፕሪምየር ሊጉ መሪ መቐለ 70 እንደርታ በባህርዳር ከነማ 1 ለ 0 በመሸነፍ ከተካታዮቹ ጋር…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በ43ኛው የፓሪስ ማራቶን በሴቶችና በወንዶች ውድድር ኢትዮጵያዊን አትሌቶች በአሸናፊነት አጠናቀቁ፡፡ በዚህ ውድድር በሴቶች ገለቴ ቡርቃ እና በወንዶች ደግሞ አብረሃ ሚላው 60 ሺህ በተሳተፉበት ማራቶን ማሸነፍ ችለዋል፡፡ በወንዶቹ ውድድር በቀዳሚነት ያጠናቀቀው አብረሃ ሚላው…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳን ዶናልድ ትራምፕ ልጅ እና የዋይት ሀውስ አማካሪ ኢቫንካ ትራምፕ በቡና ዘርፍ ከተሰማሩ ኢትዮጵያዊን ሴቶች ጋር ተወያየች፡፡ እነዚህ ሴቶች በአሜሪካ ልማት ድርጅት ድጋፍ የሚደረግላቸው እንደሆኑ ነው የተገለፀው፡፡ በቡና ዘርፍ የተሰማሩት እነዚህ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በ2011 በጀት ዓመት ለመሰብሰብ ካቀደው 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ  በስምንት ወራት ውስጥ 8 37 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን የከተማው ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አስታወቀ። በከተማ አስተዳደሩ የተሰበሰበው ገቢ…