ሶስት አራተኛ የከሚሴ/ባቲ ነዋሪ አማርኛ ተናጋሪ፣ ግን የስራ ቋንቋው ላቲን#ግርማካሳ

በአማራ ክልል “በርከት ያሉ ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ያሉበት ነው” በሚል ሶስት ወረዳዎች የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን በሚል ልዩ መስተዳደር ውስጥ ተካተዋል። እነዚህ ወረዳዎች የአርጡማ ፉርሲ፣ የባቲና የጨፌ ጎላና ወረዳዎች ናቸው። የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን ተብሎ ዞኑ ለኦሮሞዎች በሚል ቢሸነሸንም ፣ አንደኛ…
92 inmates escape from Ethiopia prison

Ninety-two prisoners have escaped from a prison in Gambella regional state in Western Ethiopia, state media, Ethiopia News Agency reported on Tuesday. John Umod, Chief Police Inspector of Gambella City Prison, said the prison break occurred on Monday when guards were trying…
Ethiopia Prepares for Compensation Claim

By Fasika Tadesse FILE – In this March 11, 2019, file photo, rescuers work at the scene of an Ethiopian Airlines flight crash near Bishoftu, Ethiopia. A published report says pilots of an Ethiopian airliner that crashed followed Boeing’s emergency…

የሃዋሳ ከተማ ዕጣ ፈንታ በአብሮነት ላይ የተመሠረተ ስለሆነ በወቅታዊ ፖሊቲካ ጉዳዮች ለነዋሪዎች ሥጋት ሊሆን እንደማይገባ የደቡብ ክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ ተናገሩ፡፡

የሃዋሳ ከተማ ዕጣ ፈንታ በአብሮነት ላይ የተመሠረተ ስለሆነ በወቅታዊ ፖሊቲካ ጉዳዮች ለነዋሪዎች ሥጋት ሊሆን እንደማይገባ የደቡብ ክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ ተናገሩ፡፡

ይህን ወቅታዊ ሃተታየን በመፍትሄው ልጀምር። ጥንታዊዋንና ባለ ታሪኳን ኢትዮጵያን ከብሄር ተኮር እልቂት፤ ከድህነት፤ ከፍልሰት፤ ከስደት፤ ከጥገኝነትና ከኋላ ቀርነት ኡደት ራሷን እንደ አንዲት አገር እና ሕዝቧን እንደተባበረ ሕብረ-ብሄራዊ ሕዝብ ነጻ ለማውጣት ከተፈለፈገ፤ ዘረኝነት፤ ጠባብ ብሄርተኝነት፤ የብሄር ትምክኸተኛነት፤ ጽንፈኛነት፤ “የኔ ብቻ” ባይነትና…

ፈረንሣይ ዋና ከተማ ፓሪስ እምብርት ላይ የሚገኘው ትናንት ከባድ ቃጠሎ የደረሰበት ድንቁ ኖትር ዳም ካቴድራል ግንቡንና በውስጡ የሚገኙትን ዋና ዋናዎቹን የጥበብ ሥራዎች ለማትረፍ መቻሉን የከተማዪቱ የእሳት አደጋ ብሪጌድ አስታወቀ።

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY “ደግሞ ማወቅ ማለት…..ከውጭ ያለውን ሄዶ ከመፈለግ ከውስጥ የበራውን፤ እንዲወጣ ማድረግ….” ገብረክርስቶስ ደስታ ” በዘር መደራጀት አይደለም ዘርን መጠየቅ ወንጀል ነው!!!” ዶክተር አብይ አህመድ ንግግር ከሩዋንዳ መልስ ከህወሓት ወደ ኦህዴድ ጠቅላይ ጦር ሠፈር የኢትዩጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ ጦር ሠራዊት፣አየር…