ስኮት ሞሪሰን የሊብራል ፓርቲ የፖለቲካ ሁከትን ተክትሎ ባለፈው ዓመት ኦገስት የአውስትራሊያ 30ኛው ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነዋል። ለጠቅላይ ሚኒስትር የበቁትም የፓርቲው ወግ አጥባቂ ቀኝ ክንፍ 29ኛው የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ማልከም ተርንቡልን የኢነርጂና ታክስ ፖሊስዎችን ማስተግበር ተስኗቸዋል በሚል ሳቢያ ከመንበረ ሥልጣናቸው በመክላቱ ነው።

በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ብዙ ቅርንጫፎች ያሉትና ከግማሽ ምዕት ዓመት በላይ ዳቦ በማምረትና በመሸጥ ንግድ ላይ የቆየው “ሸዋ የዳቦና የዱቄት ፋብሪካ” በዳቦ ላይ እጥፍ የዋጋ ጭማሪ አድርጓል።

በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ብዙ ቅርንጫፎች ያሉትና ከግማሽ ምዕት ዓመት በላይ ዳቦ በማምረትና በመሸጥ ንግድ ላይ የቆየው “ሸዋ የዳቦና የዱቄት ፋብሪካ” በዳቦ ላይ እጥፍ የዋጋ ጭማሪ አድርጓል።

በስልኮች ላይ የሚጫኑ መተግበሪያዎች ወይንም Applications የሰዎችን ህይወት በእጅጉ የሚያግዙ መላዎች ናቸው፡፡ ሰዎች ከዓመታት በፊት በልፋት የሚያገኟቸውን መረጃዎች እና አገልግሎቶች ዛሬ ባሉበት በስልካቸው ሰሌዳ ላይ ያገኛሉ፡፡

በስልኮች ላይ የሚጫኑ መተግበሪያዎች ወይንም Applications የሰዎችን ህይወት በእጅጉ የሚያግዙ መላዎች ናቸው፡፡ ሰዎች ከዓመታት በፊት በልፋት የሚያገኟቸውን መረጃዎች እና አገልግሎቶች ዛሬ ባሉበት በስልካቸው ሰሌዳ ላይ ያገኛሉ፡፡

በሕዝብ የመከራ ብሶት ምክንያት ለውጥ በመጣ ቁጥር ምሁራን በትረ-ሥልጣን ለተቆጣጠረ ሁሉ ነጠላቸውን አወንዝፈው አጋፋሪ ሆነው የሰፊውን ሕዝብ መከራ እንዲራዘም የማይነቀሉ “ዕንቅፋቶች” ሆነው ዛሬም የመቀጠላቸው ክስተት መፍትሄ አልተገኘለትም። ከ1966 እስከ ዛሬ ድረስ ተራ በተራ ስልጣን ላይ እየወጡ ያሉ መሪዎች እና ቡድኖች…

“አገርኛ ቋንቋን ከኮምፒዩተር ያዋሃዱ ሳይንቲስት! ” በሚል  ረ እስ  አዲስ ዘመን ጋዜጣ  ስለ ዶ/ር አበራ ሞላ የሕወሃት ታሪክና ትልቅ አስተዋጾች ሰፋ ያለ ዘገባ አስፍሯል። ዶ/ር አበራ  በእንስሳ ሕክምና ዙሪያ ከሰሯቸው በርካታ አኩሪ ተግባራት በተጨማሪ ፣ የአፍሪካ ብቸኛ ፊደል የሆነው ግ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኳታር ለረጂም ጊዜ ሕክምናዋን ስትከታተል የነበረችው ሜሮን መኮንን ወደ ኢትዮጵያ ሽኝት ተደረገላት፡፡   ሜሮን መኮንን በኳታር ለሥራ ለስራ በሄደችበት ወቅት ባጋጠማት የከሰል ጭስ መታፈን አደጋ ምክንያት የጤና መታወክ አጋጥሟት ላለፉት ስምንት ዓመታት ሆስፒታል ተኝታ…

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ የወንጀል ችሎት በዛሬው ውሎው በተለያዩ የመንግስት ተቋማት ከተፈጸሙ የሙስና ወንጀሎች ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ 24 ግለሰቦችን ጉዳይ ተመለከተ። ችሎቱ በዛሬ ውሎው በ5 የተለያዩ መዝገቦች በተለያዩ የመንግስት…