በሳምንቱ መገባደጃ ላይ የስነ-ልቦና እና የኢኮኖሚ ጫና ፈጥሮብናል ያሉትን አሰራር የተቃወሙ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ያሉ በተግባር ልምምድ ላይ የሚገኙ የህክምና ተማሪዎች ቅሬታቸውን በተለያዩ መንገዶች ሲገልጹ ታይተዋል፡፡

በሳምንቱ መገባደጃ ላይ የስነ-ልቦና እና የኢኮኖሚ ጫና ፈጥሮብናል ያሉትን አሰራር የተቃወሙ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ያሉ በተግባር ልምምድ ላይ የሚገኙ የህክምና ተማሪዎች ቅሬታቸውን በተለያዩ መንገዶች ሲገልጹ ታይተዋል፡፡

ለመኖሪያና ለንግድ የተከራዩ ኹለት ባለ12 ፎቅና ኹለት መለስተኛ ሕንፃዎች ናቸው፤ በመኖሪያነት የሚጠቀሙበትም ኾነ በንግድ የተሠማሩት ተከራዮች ባሉበት ይቀጥላሉ፤ በልዩ ፖሊቲካዊ ውሳኔ እንዲመለሱላት መወሰኑን፣ የጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፤ እንዲመለሱላት፣ ያለፉትና ያሉት ቅዱሳን ፓትርያርኮች በተደጋጋሚ ሲጻጻፉ ኖረዋል፤ በአቡነ ቴዎፍሎስ አመራር፣ እስከ 10ኛ ፎቅ…

አዲሱ የኦሮሚያ ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ ከደምቢ ዶሎና ቄለም ወለጋ ዞን የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ቪኦኤ ያነጋገራቸው የውይይቱ ተሳታፊዎች በዞኑ ሰላም እንደሚያሰፍኑ ተናግረዋል።

አዲሱ የኦሮሚያ ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ ከደምቢ ዶሎና ቄለም ወለጋ ዞን የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ቪኦኤ ያነጋገራቸው የውይይቱ ተሳታፊዎች በዞኑ ሰላም እንደሚያሰፍኑ ተናግረዋል።
በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ በልዩ ፖሊስ ኃይሎችና በኦብነግ ታጋዮች መካከል ግጭት ተከሰተ።

በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ በልዩ ፖሊስ ኃይሎችና በኦብነግ ታጋዮች መካከል ግጭት ተከሰተ። $bp(“Brid_110582_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/04/Facebook-717675642018584MP4.mp4”, name: “በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ በልዩ ፖሊስ ኃይሎችና በኦብነግ ታጋዮች መካከል ግጭት ተከሰተ።”, image:”https://ethioexplorer.com/wp-content/uploads/2019/04/FB_IMG_1555694729850.jpg”}, “width”:”550″,”height”:”309″}); በግጭቱ የልዩ ፖሊስ ኃይሎች ከባድ መሳሪያ ተኩሰዋል ሲሉ የ@Rajo ዘጋቢዎች…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሲዳማ ቡና ስሑል ሽሬን 3ለ2 አሸነፈ፡፡ ሲዳማ ቡናን አሸናፊ ያደረጉ ሁለት ተከታታይ ጎሎችን አዲስ ግዴይ በ13ኛውና በ45 ደቂቃዎች ሲያስቆጥር 3ኛዋን ግብ በዳዊት ተፈራ በ2ኛው ጨዋታ አጋማሽ 75ኛው ደቂቃ ተቆጥራለች፡፡ ስሑል ሽረን ከተጋጣመው ሲዳማ ቡና…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣይ ሁለት የበልግ ወራት የተሻለ ዝናብ እንደሚኖር አመላካች የሚቲዮሮሎጂ ሁኔታዎች መኖራቸውን ብሄራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሾመ በዋናነት የበልግ አብቃይ አካባቢ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በቀጣይ የሚጠበቀውን ዝናብ በአግባቡ መጠቀም እንዳለባቸው…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያና የአማራ ክልል የህዝብ ለህዝብ መድረክ የፊታችን እሁድ በአምቦ ከተማ ይካሄዳል፡፡ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ኮሙዩኒከሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ አድማሱ ዳምጠው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ለውይይት መድረኩ በነገው ዕለት ከአማራ ክልል እንግዶቹ ወደ አምቦ…