ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ  ከብፁዕ አቡነ ኤልያስ እና ብፁዕ አቡነ አብርሃም ቡራኬ ሲቀበሉ  ጉዳያችን / Gudayachn ሚያዝያ 12/2011 ዓም (አፕሪል 20/2019 ዓም) በእዚህ ፅሁፍ ስር የሚከተሉት ርዕሶች ስር ሀሳቦች ተነስተዋል።እነርሱም : – >> የቤተ ክርስቲያኒቱ አስተዳደራዊ ችግር ከአሁን በኃላ አንዲት የዶሮ ላባ መሸከም አይችልም ፣ >> የቤተ…

የኦሮሞ ዘር ወይም ብሄር ከጥንቱ በሰሜን ምስራቅ አፍሪካ ከሚኖሩ ጥንታዊያን ኩሽቲክ ነገዶች ከአፋርና መሰሎቹ አንዱ መሆኑን ጥናቶች በማረጋገጥ ላይ ናቸው ፡፡የአፋር ህዝብ ከማንም በላይ ቀዳሚው የኢትዮጲያ ብሄር ወይም ዘር ለመሆኑ አርኬዎሎጂና ታሪክ የመሰክሩትን ያህል የኦሮሞም ታሪክ እንደዚሁ ጥንታዊ ነው፡፡ ከዚህ…

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 12 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 34ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነዋል። ቀትር ላይ ቶተንሃም ሆትስፐርስን ያስተናገደው ማንቼስተር ሲቲ 1 ለ 0 በማሸነፍ ለዋንጫ የሚያደርገውን ግስጋሴ አጠናክሮ ቀጥሏል። ወጣቱ ፎደን የፔፕ ጋርዲዮላውን…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያና አማራ ክልል የህዝብ ለህዝብ መድረክ ተሳታፊዎች አምቦ ከተማ ገብተዋል። ነገ ለሚካሄደው የህዝብ ለህዝብ መድረክ የሁለቱ ክልል እና የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ከሁለቱ ክልል የተወከሉ ተሳታፊዎች ወደ ከተማዋ ገብተዋል። በዛሬው እለትም በፍቼ በኩል ለገቡት…

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 12 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተካሂደዋል። በትግራይ ስታዲየም ጅማ አባ ጅፋርን ያስተናገደው ደደቢት 1 ለ 0 ተሸንፏል። ኦኪኪ አፎላቢ ለጅማ አባ ጅፋር የድል ጎሏን አስቆጥሯል። ድሬዳዋ…

 ለ2019 የሠላም የኖቤል ሽልማት ታጭተዋል               ታይም መፅሔት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድን ከ100 ተፅእኖ ፈጣሪ መሪዎች መካከል አንዱ አድርጎ መረጣቸው፡፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ በዚህ ዝርዝር ውስጥ የተካተቱት በአገራቸው ፈጣን ለውጥ ባመጡ መሪዎች ዘርፍ ነው፡፡  እሳቸው በተካተቱበት ዘርፍ ውስጥ የአሜሪካ ኮንግረስ…

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 12 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን አቃቤ ህግ በሃገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኦማር ሃሰን አልበሽር ላይ ከህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ጋር በተያያዘ ማጣራት ጀመረ። የሃገሪቱ መንግስት አቃቤ ህግ በበሽር መኖሪያ ቤት በርካታ መጠን ያለው ገንዘብ መገኘቱን…

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 12 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብጻውያን የፕሬዚዳንት አብዱል ፈታ አል ሲ ሲን የስልጣን ዘመን ለማራዘም በቀረበው ህገ መንግስታዊ ማሻሻያ ላይ ህዝበ ውሳኔ እያካሄዱ ነው። ለሶስት ቀናት በሚቆየው ህዝበ ውሳኔ የፕሬዚዳንቱን የስልጣን ዘመን እስከ ፈረንጆቹ 2030…

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 12 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ የሚገባውን የስንዴ ምርት በአራት አመት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ በሃገር ውስጥ ለመሸፈን የሚያስችል እቅድ ተዘጋጀ። ግብርና ለተመዘገበው ሀገራዊ እድገት ትልቅ ድርሻ ቢያበረክትም እድገቱን ግን ማፋጠን አልተቻለም። ከዝናብ ጥገኝነት ያልወጣው ይህ…

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 12 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከ1 ሺህ 500 በላይ የመደበኛና አድማ ብተና ፖሊስ አባላትን በዛሬው እለት አስመረቀ። የመደበኛና አድማ ብተና ፖሊሶቹ መመረቅ አልፎ አልፎ የሚታየውን የክልሉን የፀጥታ ችግር ያስተካክለዋል ተብሎ ይጠበቃል። የአማራ ክልል…

ኦሮማራ ለአዲስ አበባ ከተማ ያፈራላት ነገር ቢኖር ከህወሀት የከፋ ዘረኝነትን ነው። አዲስ አበባ ላይ የተሾሙ የካብኔ አባላት:- (በተመስገን ደሣለኝ) 1ኛ.ኢ/ር ታከለ ኡማ ም/ከንቲባ ኦዴፓ 2ኛ.ዶ/ር ታቦር ገ/መድህን ወርዶፋ ት/ቢሮ ሃላፊ አዴፓ የነበረ ጭንብሉን አውልቆ በአያቱ ኦሮሞ ስለሆነ አሁን ኦዴፓ የሆነ…