መስፍን ወልደ ማርያምሚያዝያ 2011አንዳንድ ሰዎች ለውጥ የለም ሲሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ስር-ነቀል ለውጥ ተደርጓል ይላሉ፤ ለእኔ ግን ከደርግ የመጀመሪያ ዓመት የሚመሳሰል እንዲያውም ከፍ ያለ ለውጥ አይቼበታለሁ፤ ሆኖም እዚህ አጉል ክርክር ውስጥ አልገባም፤ነገር ግን የተከታተልሁትን ያህል እንደገባኝ እኔ ለውጥ የምለውን ልናገር፤ በዘር…

ከወራት በፊት አቶ ፍጹም አረጋ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ኃላፊ እያለ ለሥራ ጉዳይ ወደ ቢሮው ሄጄ ነበር፡፡ አንድ ረዘም ደልደል ያለ፣ ፈገግታ ከፊቱ የማይጠፋ ሰው አገኘሁ፡፡ ከዚያ በፊት በአካል አግኝቼው አላውቅም፡፡ እርሱ ግን እንደሚያውቀኝ ነገረኝ፡፡ በተደጋጋሚ ስሄድ እዚያው ቢሮ በሥራ ተጠምዶ…

ለዓመታት የኢትዮጵያ አየር ኃይልን በጦር አውሮፕላን አብራሪነት አገልግለዋል። ሌተናንት ኮሎኔል ጌታሁን ካሳ በፈፀሟቸው ጀብዶች እና በወታደራዊ ስነምግባራቸው ከኢትዮጵያ መንግሥት ትልቅ የጀግንነት ሽልማት አግኝተዋል። ከእናት አገራቸው ብቻም ሳይሆን ሌተናንት ኮሎኔል ጌታሁን ከጎረቤት አገር ኡጋንዳ መንግሥትም ትልቅ ወታደራዊ ሽልማት የተበረከተላቸው የሁለት አገር…

  ድምጻችን ይሰማ የሚባለው ንቅናቄ ለብዙዎች እራሱን እንደሚያሳየው ሃይማኖታዊ መብት ማስከበርን መዳረሻ ግብ አድርጎ እየተጓዘ ያለ ንቅናቄ ሳይሆን በየትኛውም አገር እንዳለው ውሃቢዝም እንደየአገሩ ሁኔታ ተለዋዋጭ መንገድ በመጠቀም የአገሪቱን ዋነኛ ስልጣን በመቆጣጠር ሸሪያን መሬት ላይ ማውርድና እስላማዊ መንግስት ማቆምን ዓላማ ያደረገ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለትም ቀጥለው ተካሂደዋል። በዛሬው እለት ሁለት ጨዋታዎች የተካሄዱ ሲሆን፥ ጨዋታዎቹም በመቐለ እና በአዲስ አበባ ስታዲየሞች ነው የተካሄደው። በመቐለ ዓለም አቀፍ ስታዲየም የተካሄደው ጨዋታም መቐለ 70 እንደርታን ከአዳማ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳምንታን ባስቆጠረው የሊቢያዋ ትሪፖሊ ግጭት የ227 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል። ከዚህ በተጨማሪም ግጭቱ ከተከሰተ ወዲህ 1 ሺህ 125 ሰዎች ላይ የተለያየ መጠን ያለው ጉዳት መድረሱን ነው መረጃዎ የሚያመለክቱት። በከተማዋ ነዋሪዎች ላይ ጉዳቱ የደረሰው በዓለም…

“አማራ እና ኦሮሞን የማይታረቁ እና አብረው መኖር የማይችሉ ለማስመሰል ገንዘብ ተበጅቶ ብዙ ስራ ሲሰራ ነበር። ከዛ ውስጥ አንዱ በተስፋዬ ገብረአብ የተፃፈው የቡርቃ ዝምታ መፅሃፍ አንዱ ነው።” አቶ አዲሱ አረጋ (በአምቦ ዩኒቨርሲቲ)  

የመሬት ወረራ እንዳልቆመና በስፋትም እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ፡፡ መንግሥት የመሬት ወረራን ለመከላከል ከፍተኛ ጥረት ቢያደርግም ችግሩ መቆም እንዳልቻለ የቦሌ ክፍለ ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጉልላት ከበደ በተለይ ለአዲስ ዘመን…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢራቅ ፍርድ ቤት አሸባሪውን ኢስላሚክ ስቴት (አይ ኤስ) ተቀላቅለዋል በተባሉ አራት ግለሰቦች ላይ የሞት ፍርድ መሰወኑ ተነግሯል። ፍርድ ቤቱ አራቱ ግለሰቦች የአሸባሪው አይ ኤስ አባል በነበሩበት ወቅት በኢራቅና በሶሪያ የተለያዩ የሽብር ወንጀሎችን ፈፅመዋል ሲል…

(አብመድ) የጉና ተራራ ማኅበረሰብ አቀፍ ጥብቅ ሥፍራን በዘላቂነት ለማልማትና ለመጠበቅ የማኅበረሰቡን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል እንደሚገባ ተመራማሪዎች ተናገሩ። የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ከጉና እስከ ጣና የመስክ የምርምርና የልማት ማዕከል አቋቁሞ እየሠራ ይገኛል። በኢትዮጵያ ከባሕር ጠለል በላይ 3 ሺህ 200 ሜትር እና ከዚያ…
Ethiopia Collects $5 Billion Tax

The revenue authority of Ethiopia says it has collected 145 billion birr ($5 billion) during the first nine months of Ethiopian fiscal year started July 8, 2018. This is indicated at a panel discussion the Ministry of Revenue of Ethiopia…