አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ማምሻውን ወደ ቻይና አቀኑ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፊታችን ሚያዚያ 17 እስከ 19 ቀን በቤጂንግ በሚካሄደው የቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ  ፎረም ላይ ለመሳተፍ ነው ወደ ቻይና ያቀኑት። ከአምስት አመት…
ኤርትራ በአፋር በኩል ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 14/2011)ኤርትራ በአፋር በኩል ከኢትዮጵያ የሚያዋስናትን ድንበር መዝጋቷ ታወቀ። ወደ ኤርትራ የሚያስገባው የቡሬ መስመር ከትላንት ጀምሮ መዘጋቱን የአፋር ክልላዊ መንግስት አስታውቋል። ፋይል ኤርትራ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ስትዘጋ የቡሬው ሁለተኛው መሆኑ ነው። ባለፈው ሳምንትም በሁመራ…
የወላይታ ዲቻና የደቡብ ፖሊስ ጨዋታ በገለልተኛ ሜዳ እንዲካሄድ ተጠየቀ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 14/2011) የወላይታ ዲቻ እግር ኳስ ክለብ ከደቡብ ፖሊስ ጋር የሚደረገው ጨዋታ በገለልተኛ ሜዳ እንዲካሄድ ጠየቀ። የእግር ኳስ ክለቡ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በጻፈው ደብዳቤ ቅዳሜ ዕለት በሃዋሳ ከተማ ሊደረግ የነበረው ጨዋታ በደጋፊዎቹና በንብረቱ ላይ ጥቃት መፈጸሙን ጠቅሶ ከሀዋሳ…
የባስኬቶ ልዩ ወረዳና የመለኮዛ ወረዳ አመራሮች ከስልጣን ተነሱ

(ኢሳት ዲሲሚያዚያ 14/2011)በባስኬቶ ልዩ ወረዳና በመለኮዛ ወረዳ ለዜጎች መፈናቀል ምክንያት ናቸው የተባሉ አመራሮች ከስልጣናቸው እንዲነሱ መደረጉን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። ምንጮቹ እንደሚሉት አመራሮቹን ከስልጣን ማውረድ ብቻ ሳይሆን በቁጥጥር ስር እንዲውሉም ተደርጓል። አመራሮቹን በቁጥጥር ስር የማዋሉ ተግባር አሁንም ተጠናክሮ መቀጠሉ ነው የተገለጸው።…
እነ አቶ በረከት ስምኦን አሁንም ያለጠበቃ ለመከራከር ተገደዋል፣ ዛሬ ክስ ተመስርቶባቸዋል

እነ በረከት ስምኦን ህዝባዊ ድርጅትን ያለ አግባብ መርተዋል በሚል የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ Bereket Simon- FILE ዋዜማ ራዲዮ- የጥረት ኮርፖሬት የቀድሞ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ በረከት ስምኦን እና የኮርፖሬቱ የቀድሞ ዋና ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም ሌሎች በቁጥጥር ስር ያልዋሉ ግለሰቦች የተካተቱበት ክስ…